ጨረታ

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የመሥሪያ ቤቱ ንበረት ለሆኑት የተለያዩ ከባድ ተሸከርካሪዎች ጎማ ከነ ካላማዳሪውና ከነፍላፑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት...

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለሸዶች የሚያገለግል መካከለኛ ቮልቴጅ ኬብል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር...

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ለ2017 ዓ.ም በካፒታል በጀት በማ/ጎንደር ዞን ምዕራብ በለሳ ወረዳ የኖራ ማቃጠያ፣ መሃዝን፣ ላብራቶሪ፣ የጥበቃ ቤት፣ መፀዳጃ ቤት...

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በደ/ጎን/አስ/ ዞን የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት ኃ.የተወሰነ ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ለዩኒዬኑ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጨረታዎችን በሎት ከፋፍሎ እንዲወጣ ሎት 1. የተለያዩ የሰብል ምርጥ...

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለኮርፖሬሸኑ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ የኢንቴሬር እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ማለትም፡- ሎት 1 የልጆች ቻናል ኢንቴሬር ዲዛይን ስራ ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ ህንፃ...

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አብክመ/የወ/ኩ/ም/አገ/ብግጨ/02/2017 የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት መገልገያ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ግልጽ ጨረታ በሎት ወይም በተናጠል አወዳድሮ  ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም ተጠሪ...

ማስታወቂያ

መንገዶ የልማት እና በጎ አድራጎት ማህበር በሚል ተመዝግቦ አርማው/ምልክቱ/ እውቅና እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡ ስለዚህ መንገዶ የልማት እና በጎ አድራጎት ማህበር በክልሉ መመዝገቡ የሚቃወም ካለ ይህ...

ማስታወቂያ

ያጌት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ጎጃም ዞን በባሕርዳር ዙሪያ ወረዳ በኢሳላ ጉላጉልማ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጎተራ ተብሎ  በሚጠራው ቦታ ጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ...

ማስታወቂያ

ጎልደን የወርቅ ቁፋሮ ሽርክና ማህበር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃፍታ ሁመራ ወረዳ በኢንድሪስ ቀበሌ ልዩ ስሙ አይፋ ርጉኦ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኘው የጃ/ወ/ት/ት ጽ/ቤት አገልግሎት የማይሰጡ ጊዜ ያለፈባቸው የተለያዩ መጽሐፎችን በሐራጅ ጨረታ አውዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም...