ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የጎዛምን ወረዳ  ገንዘብ ጽ/ቤት ሎት 1. አንድ ብሎክ የመጀመሪያ ምርመራ ክፍል (OPD) እና ሎት 2.  አንድ ብሎክ የአርሶ አደር ማሠልጠኛ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 873/2018 የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳዳር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ጠረጴዛ እና ወንበር ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. አቶ ገነቱ ይዘንጋው ፣2ኛ. አቶ ፈንታሁን አላምረው ፣3ኛ. ወ/ሮ በርሃኔ ሞላ መካከል ስላለው...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለዘር የማይዉሉ ሰብሎችና እና የተለያዩ ብጣሪዎችን ለመሸጥ የበቆሎ ዘሮችን ከኢንተርፕራይዙ ባህር ዳር እና እንጅባራ ጣቢያ ወደ ተለያዩ ወረዳዎች ለሚገኙ መሰረታዊ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የታደሠ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማእከላዊ ጎንደር ዞን የአይከል ሆስፒታል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ አቅርቦቶችም ሎት 1 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዋችን ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ በዚህ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለ2ኛ ጊዜ በEASE PROJECT የተያዘውን ዕቅድ ለማስፈጸም አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዋችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ወሎ ዞን የዳዉንት ወረዳ ፍ/ቤት ለአገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 ቋሚ  የቢሮ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክ) ፣ ሎት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ በለጠች ባድማው እና በአፈ ተከሳሾች 1ኛ. ታለም አካል፣ 2ኛ. ጌትነት ባድማ እንዲሁም 3ኛ. ዝናው ባድማው መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርከር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ...