ጨረታ

የመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የፍሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ዋንዛ፣ የሀበሻ ጽድ እና ዋራካ ዛፎች በስተቀር ቁጥር የተሰጣቸው 210 ዛፎች ማለትም ባሕር ዛፍ፣ አርዘሊባኖስ፣ ሰሳ እና ሌሎች ዛፎችን በሎት ጨረታ...

በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት ለመግዛት በሎት ተኝቶ ታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ነጋዴዎችን በግልፅ ጨረታ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ የሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የፍትሕ ባለሙያዎች ማሠልጠኛና የሕግ ምርምር ኢንስቲትዩት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. አላቂና ቋሚ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. አላቂ የጽዳት...

ማስታወቂያ

ጭሮ ጠጠር ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በደቡብ ወሎ ዞን ወረዳ ገምባ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 01 ጭሮ ልዩ ቦታ ቻይና ካምፕ 027 ጣሞ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ጥቁር...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግሥት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት ዓመት ለሚገነባው የከሚሴ እናቶች እና ህጻናት ሆስፒታል ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሴኪዩሪቲ ካሜራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እና የባህል ቱሪዝም ቢሮ እንዲሁም የቅርስ ጥበቃ ል/ፈ/ጽ/ቤት በአንድ ግቢ ሁለት ህንፃዎች ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ለ2017 በጀት ዓመታዊ...

ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት2. ጤፍ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት3. ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣ ሎት4. የጥበቃ የደንብ...