ጨረታ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን መምሪያ መኪኖች በሎት ግዥ  በ2017 በጀት ዓመት ሎት 1. የመኪና መለዋዎጫ እቃ፣ ሎት 2. የመኪና ጎማ እና ሎት...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የፍ/ሠላም ሆስፒታል ለ2017  በጀት ዓመት አገልግሎቶችን ለመግዛት ማለትም  ሎት 1. ተኝቶ ታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት፣ ሎት  2. የጄኔሬተር እና የመኪና ቅባቶች ግዥ እና ሎት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0449/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ...

ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለብዙ ጊዜያት የቆዩ  በውስጡ ያሉትን የተለያዩ  አገልግለው የተመለሱ  የተቆራረጡ ብረታ ብረት፣ አልጋ እና ኮንቲነር  በሐራጅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ...

Vacancy Announcement

Community Led Accelerated WASH Project phase IV (COWASH-IV) is financed by the Governments of Finland and Regional Governments of Ethiopia. COWASH-IV applies Community Managed...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የቻግኒ ከ/አስ/ጤ/አጠ/ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች...

የመሬት ሊዝ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት አንደኛ ዙር የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ...

የሐራጅ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ ዘመን ኢትዮጵያ አስመጭና ላኪ እና በአፈ/ተከሣሾች 1. አቶ ታደሰ ስመኝ 2. ወ/ሮ ሀብታም ወንድማገኝ ጀንበሬ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በዱርቤቴ ከተማ ቀበሌ...

ማስታወቂያ

እነ ተማም ይማም እና ጓደኞቻቸው በደሴ ከተማ አስተዳደር ሰኞ ገበያ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 015  ልዩ ቦታ ግራር አምባ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ሥራ አመሪር ኢንስቲትዬት ለ2017 በጀት ዓመት በግቢው ውስጥ ለሚሰጠው ስልጠና ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1. ስቴሽነሪ፣ ሎት2. የጽዳት እቃዎች እና ሎት3. ግቢውን ለማፀዳት የአውትሶርስ...