ለልጆች

የህዋ ተወንጫፊ

ሰላም ልጆች እንዴት ሠነበታችሁ? የሳምንቱ መጨረሻ ቀናት እንዴት ነበሩ? ጐበዞች! ለጠቅላላ እውቀት እንዲረዳችሁ፣ ‘ሮኬት’ እንዴት እንደሚሰራና ወደ ሰማይ እንደሚመጥቅ እናስነብባችኋለን:: ልጆች የሮኬት አሰራር ከሞላ ጐደል...

ማህበራዊ መገናኛዎች እና ልጆች

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ጤና እና ትምህርት እንዴት ነው? ልጆች የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን ትጠቀማላችሁ? ልጆች፣ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ገደብ ሊደረግበት እንደሚገባ የስነ ልቦና ባለሙያዎች ይመክራሉ።...

ቀይ ባሕር

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? ልጆች በዚህ ጽሑፍ ስለ ቀይ ባሕር የተወሰኑ ዕውነታዎችን ልናካፍላችሁ ወደናል:: መልካም ንባብ! ቀይ ባሕር ከግብጽ የስዊዝ ቦይ እስከ ባብ...

ጊዜ እና ልጆች

ሰላም ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ደህና ናችሁ? ጊዜያችሁን እንዴት እያሳለፋችሁት ነው? መልካም! ልጆች በዚህ ወቅት የግል ንጽህናችሁን በአግባቡ በመጠበቅ እና በያዝነው የትምህርት ዘመን ጥሩ ውጤት...

ጢያ

ከአዲስ አበባ 86 ኪሎ ሜትር ርቀት  ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል  ጉራጌ ሶዶ ወረዳ ውሰጥ የጢያ ትክል ድንጋዮች መካነ ቅርስን እናገኛለን። ብርሊያንት ኢትዮጵያ በተሰኘ ድረገፅ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img