መውጫ መንገድ

ይህም ያልፋል

በየትኛውም ዘመን  የሰው ልጆች ከፈተናዎች እና መከራዎች ውጪ ደስታን ብቻ ሲያጣጥሙ የኖሩበት ዘመን የለም:: ሀዘን እና ደስታ፣  ፍቅር እና ጥላቻ፣ ማጣት እና ማግኘት፣ ሳቅ...

“እምቢ!…”

የዘጠና ሦስት ዓመት ዕድሜ ባለጸጋ ነው። ከቀደምቱ ስኬታማ የንግድ  ሥራ ሰዎች መካከል አንዱ ነው። ፎርብስ መጽሔት በአሁኑ ጊዜ የዚህን ባለጸጋ ጠቅላላ የሀብት መጠን 134...

ሕይወት ዕድል ወይስ ምርጫ?

ገጣሚ መላኩ አላምረው ከዓመታት በፊት ዕድል ብለን ስለምንጠራው ነገር አንስቶ ግጥም አስነብቦን ነበር። ዕድሌ ነው ብሎ ነበር  ያስነበበን። “በሚስት ልወሰን እኔ ትዳር ሲያምረኝ፤ ሳታገባ የምትቆይ አንድም...

ልማድ

ጀምስ ክሌር የልማድን ጉልበት በሚያትትበት መጽሐፉ 40 በመቶው  የሰው ልጅ የቀን ከቀን ውሎ በልምድ የሚደረግ ነው ይላል። ልማድንም ሲተረጉመው በዕለት ውሏችን የምንከውናቸው ውሳኔዎች ድምር...

የትኩረት ኃይል

በሕይወታችን ትልቁን ጉዳይ ለመከወን የሚያችለንን “ትኩረት”ን ዛሬ የምናየው ርዕስ ነው። ሀገርኛ ብሂልም አለን። “ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም” የሚል። የሰው ልጅ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img