ሽርሽር

ታሪክ መስካሪዎቹ የዓድዋ ተራሮች

አድዋ ከጦርነቱ በፊትም ቢሆን  የታሪክና የስልጣኔ ማዕከል ናት። አድዋ በጥንት ጊዜ ከአክሱም ወደ ቀይ ባሕር በሚወስደው የንግድ መስመር ላይ የምትገኝ ወሳኝ የንግድ ማዕከል ነበረች።...

አማላይዋ ከተማ – ፓሪስ

ፓሪስ በዓለም ውቧ ከተማ ናት፤ “የብርሃን ከተማ” በመባል የሚታወቀው ዝናዋም ዓመቱን ሙሉ ቱሪስቶችን ይስባል። በፈረንሳይ ዋና ከተማ ውስጥ የሚታዩ እና የሚደረጉ ነገሮች እጅግ ብዙ...

ታሪካዊቷ ደብረ ታቦር

ደብረ ታቦር በአማራ ክልል የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና ከተማ፣ በኢትዮጵያ ታሪክም ከፍተኛ ስፍራ ያላት ከተማ ናት። በተለይም በ19ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ መዲና ሆና በማገልገሏ...

አንታርክቲካ

ወደ ደቡባዊው የምድር ጫፍ በምናባዊ ሽርሽር ልውሰዳችሁ። እጅግ ቀዝቃዛማ ወደ ሆነው የዓለማችን ክፍል ስለምወስዳችሁ ለብርድ ተገቢ አለባበስ ልበሱ የበረዶ ጫማም ተጫሙ! እያልኩ ወደ አንታርክቲካ...

በየዓመቱ የሚያድገው ተራራ

የኤቨረስት ተራራ በምድር ላይ ካሉ ተራራዎች ሁሉ ረጅሙ ሲሆን፣ በሂማላያ የተራራ ሰንሰለት በማሃላንጉር ክፍል ውስጥ ይገኛል። የተራራው ጫፍ ከባህር ጠለል በላይ 8,848 ሜትር (29,029...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img