ሽርሽር

አማዞን ውስጥ ምን አለ

በደቡብ አሜሪካ አህጉር ከፔሩ የአንዲስ ተራሮች ግርጌ ጀምሮ በምሥራቅ አቅጣጫ 3 ሺህ 700 ኪሎ ሜትር ገደማ ድረስ ያለውን ምድር ጥቅጥቅ ያለ ደን ልክ እንደ...

ማሩከስ

በሰሜን አፍሪካ በማግሬብ ክልል ውስጥ የምትገኝ ሀገር ናት። በሰሜን በሜዲትራኒያን ባሕር እና በምዕራብ የአትላንቲክ ውቅያኖስ የባህር ዳርቻዎች እንዲሁም  በምስራቅ ከአልጄሪያ ጋር የመሬት ድንበሮችን ትዋሰናለች፤...

“የወርቅ ከተማ”

ዱባይ ከየተባበሩት የአረብ ኢምሬት ግዛቶች አንዷ ከተማ ናት። የሕዝብ ቁጥሯ ሁለት ነጥብ አንድ ሚሊዮን አካባቢ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 17 ከመቶ ብቻ የሀገሪቷ ዜጎች ናቸው።...

ጥንታዊቷ ውብ ከተማ

በባልካን ባህረ ገብ መሬት ደቡባዊ ጫፍ ላይ የምትገኘው ግሪክ በሰሜን ምዕራብ ከአልባኒያ፣ በሰሜን ከመቄዶንያ እና ቡልጋሪያ፣ በምሥራቅ ከቱርክ ጋር ድንበር ትጋራለች። 131 ሺህ 957...

ባሐራት

በዓለማችን በሕዝብ ብዛት አንደኛ፣ በቆዳ ስፋቷ ደግሞ ሰባተኛ የሆነችውን ሕንድ  በሽርሽራችን ልናስጎበኛችሁ ወደናል! የሕንድ ዋና ከተማ ኒው ዴልሂ ስትሆን ትልቋ የንግድ እና የሌሎች እንቅስቃሴዎች...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img