የእኛ ገፅ

የሸዋሉል መንግሥቱ

ንጉሠ ነገሥት፣ የሀገር መሪዎች፣ ጠቅላይ ሚኒስትሮች፣ የጦር አዛዦች፣ ራሶች፣ የአውራጃ አስተዳዳሪዎች … ወዘተ የደም ምስ ለነበረበት፤ ለ1960ዎቹ ለያኔው ትውልድ ፖለቲካ ጭዳ ሆነውለታል:: ቀሪዎቹም ታስረዋል፤...

የጣና ገዳማት

ከባህር ዳር ከተማ የጣና ወደብ ተነስተናል፤ ከጧቱ 1፡00 ይላል ሰዓታችን። ታላቋ ጣና ነሽ መርከብ ለጉዞ አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋ ለመጓዝ ሞተሯን ታሟሙቃለች። ጣና ሐይቅ በማለዳዋ የፀሀይ...

በሲጋራ ወረቀት መጽሐፍ ተርጓሚው

ገጣሚ እና ደራሲ ነቢይ መኮንን ባደረበት ህመም ምክንያት ህክምና ሲከታተል ቆይቶ ሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ረፋዱ ላይ አርፏል። በዚህ ጽሑፋችን ስለ ሥራዎቹና ሕይዎቱ...

ባለ መንታ ብዕረኛዉ

አንድ ሰው ሆኖ ሳለ እንደወጣ መቅረቱ ከአራት አስርት አመታትም በኋላ ዛሬም የገነገነና ትኩስ ወሬ ይመስል በድምቀት ይወራለታል። የሀገር መሪዎች፣ የደህንነት ሹማምንት፣ ባለስልጣናት፣ ምክትል ፕሬዝደንቶች...

“የምዘግበው ለሀገሬ በታማኝነት ነው”

‹‹ያልጠየቀችው ምሁር እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰብ አለ›› ለማለት ይከብዳል:: የምታነሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች ጥንካሬና አስፈላጊነት፣ እንግዶቿን ጥያቄ ስትጠይቅ የምታሳየው ጨዋነት እና እርጋታ፣ ለጥያቄዎቹ የምታደርገው ዝግጅት፣...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img