ልዩ ልዩ

ጆርጌ

በዛሬው ሽርሽር ወደ ምእራብ ጎጃም ልውሰዳችሁ። የሸንኮራዋ ምድር፣ የገራይ ግድብ መገኛ፣ የምእራብ ጎጃም ዋና ከተማ ወደ ሆነችው ፍኖተ ሰላም ልናቀና ነው። ከባህር ዳር 180...

ምን ይታይሃል?

ጥሩ ወይስ መጥፎ፤ ጨለማ ወይስ ብርሀን፤ ሰላም ወይስ ግጭት? ዓለም ሁለት በተቃርኖ ውስጥ ያሉ ነገሮችን ይዛለች:: ትኩረትህ የህይወትህን አቅጣጫ ይወስነዋል:: “ልብ ካላየ ዓይን አያይም”...

የዋና አዘጋጆች ወግ

ኖዓም ቾምስኪ የተባለ ሰው “ሚዲያን የሚጠቀም የሰዎችን አዕምሮ ይቆጣጠራል” በማለት ተናግሯል። እንደተባለውም ዛሬ  ላይ የዓለምን መልክ እና ቅርጽ ያወቅነው በሚዲያ በመሆኑ ጉልበቱን እናይበታለን። 1987...

ትሪንዳድ እና ቶቤጎ

ከአፍሪካ እስከ አሜሪካ የተንጣለለውን አትላንቲክ ውቂያኖስን እየቀዘፍን ወደ ካሪቢያን ክልል ለአፍታ እናቅና፤ የ23 ትንንሽ ደሴቶች ስብስብ ውጤት ወደ ሆነችው አንድ ሉዓላዊት ሀገር። የምናብ መርከባችንን...

በስቃይ መሠራት

ሰው ከፈንጠዝያ  ይልቅ የኀዘን ስሜት ውስጥ ብዙ መቆየት ይችላል። ኮሪስቶል በጭንቀታችን ወቅት ከአደሬናሊን  እጢ የሚመነጭ ሆርሞን ነው። ሰውነታችን ብርታት እና ጉልበት እንዲያገኝ ያግዘዋል። ዶፓሚን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img