ልዩ ልዩ

ዘንገና

 ዘንገና ሐይቅ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት እጅግ አስደናቂ፣ ውብ እና ምስጢራዊ የተፈጥሮ ቦታዎች አንዱ ነው። ይህ አስደናቂ ሐይቅ የሚገኘው በአማራ ክልል በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ውስጥ...

   ብሩናይ 

ዳሩ ሠላም ብሩናይ በደቡብ ምሥራቅ እስያ የምትገኝ በነዳጅ እና በተፈጥሮ ጋዝ ሀብቷ የምትታወቅ ሀገር ናት። ዋና ከተማዋ ባንዳር ሴሪ ቤጋዋን ትባላለች፡፡ ብሩናይ አምስት ሺህ ሰባት...

ይህች ቀን የመጨረሻዬ ብትሆንስ?

ሮም በድል አድራጊነቷ በደመቀችበት በጥንቱ ዘመን አንድ የጦር አበጋዝ በወታደራዊ ሰልፍ የከተማዋን አደባባዮች በድል ያቋርጥ ነበር። ሕዝቡ በአድናቆትና በእልልታ ሲያወድሰው በሠረገላው ውስጥ ከጀርባው የቆመ አንድ...

ውቢቷ አደይ አበባ

አደይ አበባ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት (መስከረም) ሲጠባ በየሜዳውና በየተራራው ላይ የምትፈነዳ ደማቅ ቢጫ ቀለም ያላት ውብ የዱር አበባ ናት፤ ስምንት የአበባ ክፍልፋዮችም አሏት። ክረምቱ አልፎ፣...

“እነሱ ናቸው…”

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በኦሽዊትዝ አሰቃቂ የናዚ ማጎሪያ ካምፕ ውስጥ ክብሩን፣ ቤተሰቡንና ነፃነቱን የተነጠቀው ኦስትሪያዊው የሥነ-ልቦና ሐኪም ቪክቶር ፍራንክል  እንዲህ ሲል ጽፏል፦ “ከሰው ልጅ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img