ልዩ ልዩ

‘‘ዲሲፕሊን’’

“ልቤ መንታ ሆኖ እንደ ፍየል ቆለ’ አንዱ እንሂድ ይላል አንዱ አርፈህ ተቀመጥ” እያለ ባላገሩ ሲያቅራራ ውስጡ ሁለት ምርጫዎች አሉ። ጨለማ እና ብርሃን እንበላቸው። የሚጠቅመንን ለይቶ ማወቅ...

አልወለድም ባዩ

የኢትዮጵያን  ክብር ከወራሪ ሲጠብቁ በየጦር አውዱ የተሰውላት ቆራጥ የጀግና ዳሮች እንዳሏት ሁሉ፣ የሀይለኞችን መንደር የሚያሸብር፣ የአምባገነኖችን መሰረት የሚያናውጥ፣ የክፉዎችን የክፋት ጫካ መንጣሪ፣ የጭቁኖችን እምባ...

የአክሱም ሐውልቶች

121ኛውን የአድዋ ድል የአፍሪካ ድል አድርጎ ለማክበር ከዚያም ከዚህም እንግዶችን የተቀበለችው የአድዋ ከተማ፣ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት  ዶ/ር ሙላቱን እና የማንዴላን ሀገር ልጅ ታቦይ ኢምቤኪን...

ውሎህ ከማን ጋር ነው?

“ባርዬ  ይህቺ  ልጅ እኮ ትወድሃለች፤ አብራችሁ እየተቀመጣችሁ ለምን አትጠብሳትም?” ጓደኛዬ ባሪያው ነበር ሚለኝ። የምወደው ባዮሎጂ መምህሬ ነበር ስሙን ያወጣልኝ። በወቅቱ 11ኛ ክፍል ነበርሁ። ጓደኛዬ...

የሸዋሉል መንግሥቱ

ንጉሠ ነገሥት፣ የሀገር መሪዎች፣ ጠቅላይ ሚኒስትሮች፣ የጦር አዛዦች፣ ራሶች፣ የአውራጃ አስተዳዳሪዎች … ወዘተ የደም ምስ ለነበረበት፤ ለ1960ዎቹ ለያኔው ትውልድ ፖለቲካ ጭዳ ሆነውለታል:: ቀሪዎቹም ታስረዋል፤...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img