ልዩ ልዩ

የጣና ገዳማት

ከባህር ዳር ከተማ የጣና ወደብ ተነስተናል፤ ከጧቱ 1፡00 ይላል ሰዓታችን። ታላቋ ጣና ነሽ መርከብ ለጉዞ አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋ ለመጓዝ ሞተሯን ታሟሙቃለች። ጣና ሐይቅ በማለዳዋ የፀሀይ...

ደስታ በቀጠሮ

ጀምስ አለን ሰው እና ሐሳቡ በሚለው መጽሐፉ “ሰው ደስታንም ኅዘንንም ይሰራል።የሚፈጥራቸውን ደስታና ኀዘን ቀጣይነትም የሚያረጋግጠው ራሱ ነው። ደስታ እና ኀዘን ከውጪ የሚመጡ ሳይሆን ከውስጥ...

በሲጋራ ወረቀት መጽሐፍ ተርጓሚው

ገጣሚ እና ደራሲ ነቢይ መኮንን ባደረበት ህመም ምክንያት ህክምና ሲከታተል ቆይቶ ሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ረፋዱ ላይ አርፏል። በዚህ ጽሑፋችን ስለ ሥራዎቹና ሕይዎቱ...

የተረሱት ጥቁር አፍሪካውያን በሕንድ

በደም ግባታቸው ዓለም ያደነቃቸው መኖሪያ በሆነችው ሕንድ ጠያይም ሕንዳውያን መኖራቸው ያስገርም ይሆናል። ቁጥራቸው ቢያንስም የሕንድ ድምቀት ናቸው። የቆዳ ቀለማቸው ጥቁርነት ከብዙኃኑ ቢለይም ለሕንድ መሰልጠን...

ሊማሩበት የሚገባ ዓለምን ያዳነ ውሳኔ

ጥቅምት 1955 ዓ.ም ምድራችን አንድ አስደንጋጭ ክስተት አስተናግዳለች። አሜሪካና የቀድሞዋ ሶቭየት ህብረት በኒኩሊየር ገደል አፋፍ ላይ ቆመው የተፋጠጡበት፣ መላው ዓለም በጭንቀት የታመሰባቸው የጨላለሙ ሁለት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img