ልዩ ልዩ

መራራ ሐቆች

እናት በአንድ ማሕጸኗ የጸነሰቻቸውን ልጆች አንዱን ከሌላ ማበላለጧ ይገርመን ይሆናል። እውነታው ግን እኩል ሚባል ነገር አለመኖሩ ነው የዓለም ሐቅ። ምድራዊ የሰው ልጅ በአኗኗሩ የተስማማባቸው የዘመናት...

ድምፀ መረዋው

በዜግነት እንግሊዛዊ በትውልድ ሕንዳዊ አባቱ እና ከኢትዮጵያዊት እናቱ በአዲስ አበባ ከተማ ራስ መኰንን ድልድይ አካባቢ በ1938 ዓ.ም ተወለደ:: በፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው...

ትንሿ ሀገር

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም  በአውሮፓዊቷ የባሕር ሰርጥ በጣሊያን መዲና ሮም ከተማ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ራሷን የቻለች በዓለም ትንሿ ሀገር ትገኛለች፡፡ ይህቺ ሀገር ቫቲካን ትባላለች።...

ይህም ያልፋል

በየትኛውም ዘመን  የሰው ልጆች ከፈተናዎች እና መከራዎች ውጪ ደስታን ብቻ ሲያጣጥሙ የኖሩበት ዘመን የለም:: ሀዘን እና ደስታ፣  ፍቅር እና ጥላቻ፣ ማጣት እና ማግኘት፣ ሳቅ...

“በጋዜጠኝነት ሙያ የቡድን ሥራ በጣም ወሳኙ ጉዳይ ነው”

“በጋዜጠኝነት ሙያ የቡድን ሥራ በጣም ወሳኙ ጉዳይ ነው፤ የአንድ ጋዜጠኛ ስህተት የተቋሙ ስህተት ተደርጐ ስለሚወሰድ ሙያው በጋራ መቆምን የግድ ይላል” በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img