ልዩ ልዩ

ፋሲለደስ ግቢ

በታሪካዊቷ ጎንደር፣ በአስደማሚው የፋሲለደስ ግቢ እየተንሸራሸርን አብረን እንድንቆይ በአክብሮት ጋበዝኳችሁ። ጎንደር የተቆረቆረችው በ17ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ እንደነበር ይነገራል። በንጉሠ ነገሥት ፋሲለደስ የተቆረቆረችው ውቢቷ ጎንደር...

“እምቢ!…”

የዘጠና ሦስት ዓመት ዕድሜ ባለጸጋ ነው። ከቀደምቱ ስኬታማ የንግድ  ሥራ ሰዎች መካከል አንዱ ነው። ፎርብስ መጽሔት በአሁኑ ጊዜ የዚህን ባለጸጋ ጠቅላላ የሀብት መጠን 134...

መዓዛ – የጋዜጠኝነት ተምሳሌት

“የሚሠራውን የሚወድ፣ የሚወደውን ለመሥራት ሁልጊዜም አዳዲስ መላዎችን ይፈልጋል” ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ:: “በአንድ ጊዜ ብዙ ሰዎች ጋር ስለምንደርስ ብዙ ሰዎችን እናሳስታለን፤ በአዋቂዎች ትዝብት ውስጥም እንገባለን” ጋዜጠኛ መዓዛ...

ኪጋሊ

አውሮፓውያን አፍሪካን   በተቀራመቱበት የበርሊኑ ጉባኤ ላይ ሩዋንዳ እና ቡሩንዲ ለጀርመን ተሰጡ። ይህ ግዛት ሩዋንዳ-ኡሩንዲ ሲባል አስተዳደራዊ ዋና ጽሕፈት ቤቱም ቡጁምቡራ ነበረች- የዛሬዋ የቡሩንዲ መዲና። በ1898...

ሕይወት ዕድል ወይስ ምርጫ?

ገጣሚ መላኩ አላምረው ከዓመታት በፊት ዕድል ብለን ስለምንጠራው ነገር አንስቶ ግጥም አስነብቦን ነበር። ዕድሌ ነው ብሎ ነበር  ያስነበበን። “በሚስት ልወሰን እኔ ትዳር ሲያምረኝ፤ ሳታገባ የምትቆይ አንድም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img