ልዩ ልዩ

“የእኔም ድምጽ በሬዲዮ ቢሰማ እል ነበር”

ጀማሪው ጋዜጠኛ በሬዲዮ ሞገድ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምጹ ሊሰማ ነው:: ስለሆነም ለአሳዳጊ እናቱ ደውሎ እንድታደምጠው ይነግራታል:: በሬዲዮ ሞገድ መረጃውን አቅርቦ ጨረሰ፤ በድምጹ እና በአቀረበው መረጃ...

ጄኔቫ

ባህር ማዶ ሻገር እንበል፤ ወደ አንዷ ካንቶን ምድር፤ ወደ ተወዳጇ ውብ አውሮፓዊት ሀገር ስዊዘርላንድ።  ካንቶን በኢትዮጵያ ክልል እንደምንለው ነው። በስዊዘርላንድ 26 ካንቶኖች አሉ። ከእነዚህም...

ጳውሎስ ኞኞ

በጋዜጠኝነት እና በይበልጥም ደግሞ በደራሲነት ሙያ ተሰማርተው ትልልቅ ሥራዎችን አበርክተው ካለፉ ታዋቂ ዜጎች አንዱ ነው -ጳውሎስ ኞኞ::አንጋፋው ጋዜጠኛ፣ ደራሲ እና የታሪክ ተመራማሪ ጳውሎስ ኞኞ...

የትኩረት ኃይል

በሕይወታችን ትልቁን ጉዳይ ለመከወን የሚያችለንን “ትኩረት”ን ዛሬ የምናየው ርዕስ ነው። ሀገርኛ ብሂልም አለን። “ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም” የሚል። የሰው ልጅ...

ላልይበላ

ትውልድ አልፎ ትውልድ ሲተካ እነርሱ ግን ከዘመን፣ ከልዩ ልዩ ተፈጥሯዊ ተፅዕኖዎች ጋር እየተጋፈጡ በአንፀባራቂ ውበታቸው እያስደመሙ ዘልቀዋል። ከዘመናት ጋር አብረው እየፈሰሱ የዘለቁ፣ የጥንቱ የኪነ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img