ልዩ ልዩ

ጋሽ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር

ከ1966ቱ የኢትዮጵያ አብዮት በፊት የነበረውን ሕይወቱን የሚያውቁት ሰዎች እጅግ በኑሮው ቄንጠኛ እንደነበር ይመሰክሩለታል፤ ነግር ግን ከዚያ በኋላ ብዙዎች የሚያውቁት ለአለባበሱ የማይጨነቀውን፣ ሕይወትን ቀለል አድርጎ...

የጢያ ትክል ድንጋዮች

  በሽዎች የሚቆጠር እድሜ ያስቆጠሩ የጥንት ኢትዮጵያውያን የጥበብ እና የታሪክ አሻራዎች የታተመባቸው፣ ዘመን ተሻጋሪ እፁብ ድንቅ  ቅርሶች ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ ብዙዎችን በዓለም ቅርስነት አስመዝግባለች። ሰሜን...

ታላቁ ግድግዳ

ግዙፉ ግድግዳ ወደ ምእራብ አቅጣጫ  እየተጠማዘዘ በመዘርጋት በሰፊው የቻይና ወሰኖችን ያካልላል። ከያሉ ወንዝ ዳርቻ ይጀምርና በበረዶ በተሸፈኑት የቂሊያንሻን  እና ቲያንሻን ተራሮች ላይ ያበቃል። ቀጥ...

‘‘ዲሲፕሊን’’

“ልቤ መንታ ሆኖ እንደ ፍየል ቆለ’ አንዱ እንሂድ ይላል አንዱ አርፈህ ተቀመጥ” እያለ ባላገሩ ሲያቅራራ ውስጡ ሁለት ምርጫዎች አሉ። ጨለማ እና ብርሃን እንበላቸው። የሚጠቅመንን ለይቶ ማወቅ...

አልወለድም ባዩ

የኢትዮጵያን  ክብር ከወራሪ ሲጠብቁ በየጦር አውዱ የተሰውላት ቆራጥ የጀግና ዳሮች እንዳሏት ሁሉ፣ የሀይለኞችን መንደር የሚያሸብር፣ የአምባገነኖችን መሰረት የሚያናውጥ፣ የክፉዎችን የክፋት ጫካ መንጣሪ፣ የጭቁኖችን እምባ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img