ልዩ ልዩ

የሌሊት ፀሐይ መውጫ

ውብ፣ ሀብታም፣ ለኑሮ ምቹ እና የደስተኞች ሀገር ናት፡፡ በሚገርም ሁኔታ በሰሜናዊው ግዛቷ ፀሐይ ለስድስት ወራት አትጠልቅም፡፡ በዚህም በእኩለ ሌሊት ፀሐይ የሚወጣባት ሀገር እያሉ ይጠሯታል፡፡ አንዳንድ...

የልጆች አስተዳደግ በጃፓኖች

ልጆች የሚያድጉበት እና የሚቀረፁበት መንገድ አዋቂ ሆነው ከሰው ጋር በሚኖራቸውን ግንኙነት፣  የትዳር ህይወት፣ ስኬት፣ በራስ መተማመን ላይ ትልቅ ሚና አለው:: በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ ጃፓናዊያን...

ድብብቆሽ  ለልጆች አዕምሯዊ እድገት

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ልጆች የክረምቱን የእረፍት ጊዜ እያሳለፋችሁባቸው ካሉት የጨዋታ አይነቶች በተለይም ስለ ድብብቆሽ  ጠቀሜታ እንንገራችሁ፡፡ ጨዋታ በልጆች ሕይወት ውስጥ ብዙ ፍላጎቶችን ያሟላል፡፡ ከብዙ በጥቂቱ...

   ሀያዎቹ!

መንፈሳዊ መጻሕፍት ዕድሜን ከተፈጥሮ ጋር አዛምደው ያቀርቡታል። ልጅነትን በነፋስ፣ ወጣትነትን በእሳት፣ ጎልማሳነትን በውኃ፣ አዛውንትነትን በመሬት መስለው ይገልጹታል። "ወጣት የነብር እጣት"  የሚለው የአበው ብሂል ይህ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img