ሴቶች

“የሴቶች ኑሮ እና ሚና ድሮ በተሰፋው አስተሳሰብ ልክ አይቀረፅ”

“በልጅነቴ  የፈለኩትን ነገር እንድሆን አባቴ የሰጠኝ ነፃነት በምንም ነገር ውስጥ ሳልፍ ሰው ምን ሊለኝ ይችላል የሚል መጠራጠር ሳይፈጠርብኝ የፈለኩትን መንገድ እንድሄድ ረድቶኛል፡፡” ስትል የምትገልፀው...

“ለመሥራት መማር ወይም ገንዘብ ማግኘትም ብቻውን በቂ አይደለም”

ከወ/ሮ ዝናሽ እንየው ጋር  በባሕር ዳር ከተማ ዋርካው የገበያ ማዕከል አካባቢ ለመገናኘት ቀጠሮ ይዘን ነበር፡፡ በቦታው ስንገናኝ  ወ/ሮ ዝናሽ እንየው  በአንድ እጇ በቅርጫት   ሶፍት፣...

“አስተዳደግ ምቹ ሁኔታን ይፈልጋል”

“ሰዎች የወደፊት ህልማቸው የሚወሰነው በልጅነት ዕድሜያቸው በሚያዩት ነገር ነው:: በብዙዎች ልምድ መሰረት ግን ራስን ፈልጎ ለማግኘት ጊዜ ይወስዳል” በማለት የሕይወት ጉዟቸውን የነገሩን ወ/ሮ ብርቱካን...

“ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እስኪኖረዉ እሠራለሁ”

የባህል ሕክምና በአፋዊና አንዳንዴ በጽሑፍ ከትውልድ ትውልድ እየተላለፈ የመጣ ባህላዊና መንፈሳዊ ይዘት ያለው ክዋኔ ነው:: እንደ ዘመናዊ ሕክምና ማንኛውም ሰው በመማርና በማጥናት ሕክምናውን መስጠት...

የእናቶች ሀሴት

ወ/ሮ መቅደስ አማረ በኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኀይል ባሕርዳር ዲስትሪክት በጽሕፈት ሙያ ተቀጥራ በማገልገል ላይ ናት:: የአንዲት ልጅ እናት የሆነችው ወ/ሮ መቅደስ ልጇን ለማሳደግና የመንግስት ሥራዋን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img