ጤና

የሀሞት ጠጠር

የሀሞት ከረጢት ጠጠር በሀሞት ከረጢት ውስጥ ሊፈጠር የሚችል ጠጣር የሀሞት ክምችት ነው። የሀሞት ከረጢት ጠጠሮች መጠናቸው ከትንንሽ የአሸዋ ቅንጣቶች እስከ የ“ጎልፍ” ኳሶች ሊደርሱ ይችላሉ፡፡...

የበዓል ሰሞን አመጋብ

ጤናማ ምግብ የሰውነትን ደኅንነት እና ኃይልን ለመጠበቅ የሚያስፈልጉትን ንጥረ ነገሮች የሚያቀርቡ ናቸው። ውኃ፣ ካርቦሃይድሬት፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣ ቫይታሚኖች እና ማዕድናት ደግሞ ጤናማ እና የተመጣጠነ አመጋገብን...

የዓለም ጤና ቀን

ጤናማ እናቶችና ሕጻናት የጤናማ ቤተሰብ ብሎም ማሕበረሰብ መሠረት ናቸው፡፡ እ.አ.አ ሚያዚያ 7 ቀን 2025 የሚከበረው የዓለም ጤና ቀን  የእናቶችና የአራስ ሕጻናትን ጤና መጠበቅ ትኩረቱን...

ስለ አንጀት ካንሰር ምን ያህል ያውቃሉ?

ከዛሬ ዘጠኝ ዓመት በፊት ነው ጉዳዩ የተከሰተው:: አንዲት ዕድሜያቸው በሃምሳዎቹ መጨረሻ ላይ የሚገኙ እናት ነበሩ:: በሕይዎት ዘመናቸው ከባድ ሕመም ታመው ወደ ሕክምና ተቋም ደርሰው...

የሕጻናት እንጥል ማስቆረጥ እና ጉዳቱ

እንጥል ማስቆረጥ ሀገራችን ውስጥ ከሚፈጸሙ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች መካከል አንዱ ነው:: ድርጊቱ በጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ከተፈረጀ ዘመናት ቢያስቆጥርም አሁንም በከተማም ሆነ በገጠራማው የሀገሪቱ ክፍሎች...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img