ጤና

የበዓል ሰሞን አመጋብ

ጤናማ ምግብ የሰውነትን ደኅንነት እና ኃይልን ለመጠበቅ የሚያስፈልጉትን ንጥረ ነገሮች የሚያቀርቡ ናቸው። ውኃ፣ ካርቦሃይድሬት፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣ ቫይታሚኖች እና ማዕድናት ደግሞ ጤናማ እና የተመጣጠነ አመጋገብን...

የዓለም ጤና ቀን

ጤናማ እናቶችና ሕጻናት የጤናማ ቤተሰብ ብሎም ማሕበረሰብ መሠረት ናቸው፡፡ እ.አ.አ ሚያዚያ 7 ቀን 2025 የሚከበረው የዓለም ጤና ቀን  የእናቶችና የአራስ ሕጻናትን ጤና መጠበቅ ትኩረቱን...

ስለ አንጀት ካንሰር ምን ያህል ያውቃሉ?

ከዛሬ ዘጠኝ ዓመት በፊት ነው ጉዳዩ የተከሰተው:: አንዲት ዕድሜያቸው በሃምሳዎቹ መጨረሻ ላይ የሚገኙ እናት ነበሩ:: በሕይዎት ዘመናቸው ከባድ ሕመም ታመው ወደ ሕክምና ተቋም ደርሰው...

የሕጻናት እንጥል ማስቆረጥ እና ጉዳቱ

እንጥል ማስቆረጥ ሀገራችን ውስጥ ከሚፈጸሙ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች መካከል አንዱ ነው:: ድርጊቱ በጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ከተፈረጀ ዘመናት ቢያስቆጥርም አሁንም በከተማም ሆነ በገጠራማው የሀገሪቱ ክፍሎች...

ጤናማ አመጋገብ ለሕጻናት

ከኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር የማሕበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመላክተው በኢትዮጵያ 39 በመቶ ያህል ሕፃናት የመቀንጨር ወይም  የተመጣጠነ ምግብ እጥረት አለባቸው፤ አማራ ክልልም ችግሩ አሳሳቢ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img