ጤና

ከሥጦታዎቹ ሁሉ የላቀዉ ሥጦታ

ከሦስት ዓመት በፊት በወሊድ  ምክንያት ባጋጠማት ደም መፍሰስ ሕይዎቷ ሊያልፍ ሲል በተሰጣት የደም ልገሳ ሁለተኛ የመኖር እድል እንዳገኘች የገለጸችልን የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዋ ፋሲካ...

የእብድ ውሻ በሽታ

የእብድ ውሻ በሽታ ከክርስቶስ ልደት በፊት ማለትም ከ2300 ዓ.ዓ በፊት የነበረ ነው፡፡ ባቢሎን በሚባው ዘመን የውሻ ባለቤቶች ውሻዎቻቸው  የነከሱት ሰው ከሞተ ቅጣት ይጠብቃቸው ነበር፡፡ በኢትዮጵያ...

በክረምት ከሚከሰቱ በሽታዎች ለመጠበቅ

አንዳንድ በሽታዎች ወቅት የማይለዩ እና በማንኛውም ጊዜ ሰውን ሊያጠቁ የሚችሉ ናቸው፡፡ አንዳንዶቹ ደግሞ በፊትም የነበሩ ነገር ግን ክረምት መግባቱን ተከትሎ የሚባባሱ እና የስርጭታቸው መጠንም...

ሪህ ምንድን ነው?

በ50ዎቹ አጋማሽ ዕድሜ ላይ የሚገኝ የእናቴ ጎረቤት የነበረ ሰው ከብዙ ዓመታት በኋላ ወደ ሥራ ስሄድ ድንገት ተገናኘን። ሳገኘው የቀኝ እግሩ አውራ ጣት እብጠት ፈጥሮበት...

የሕጻናት የዐይን ጤና

“አንዳንድ የዐይን በሽታዎች ከበድ ያለ ራስ ምታት ፣ ማቅለሽለሽ አንዲሁም ማስታዎክ ሊያመጡ ይችላሉ፡፡ ይሄም ብዙ ጊዜ የዐይን ችግር ነው ተብሎ ስለማይገመት ዐይናቸውን የታመሙ ሰዎች...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img