ማህበራዊ

“ከብት ርባታ ለሠራ  ዋጋ ይከፍላል”

በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘውን  አዲሱን የዓባይ ድልድይ ተከትሎ ወደ አየር ጤና በሚያስኬደው  የአስፋልት ዳር በግራ በኩል ሰፋፊ የከብቶች ቤት ይታያል:: ከዋናው አስፋልት እና በፎቆች...

ወባ

የወባ በሽታ  በደረቅ (ሐሩር) እና ሞቃታማ አካባቢዎች የተለመደ ነው። የዓለም ጤና ድርጅት እንደገለጸው እ.አ.አ በ2023 በዓለም አቀፍ ደረጃ በ83 ሀገራት 263 ሚሊዮን ሰዎች በወባ...

ፈተና  ያበረታት

የተወለደችው አስመራ ቢሆንም ነፍስ ካወቀች በኋላ ያደገችው አዲስ አበባ ነው፡፡ ከልጅነቷ ጀምሮ ማንኛውንም የቤት ሥራ ሠርታ እንዳደገች የምትገልፀው የዛሬ ባለታሪካችን ራሄል አሰፋ ትባላለች፡፡ ገና...

ከሥጦታዎቹ ሁሉ የላቀዉ ሥጦታ

ከሦስት ዓመት በፊት በወሊድ  ምክንያት ባጋጠማት ደም መፍሰስ ሕይዎቷ ሊያልፍ ሲል በተሰጣት የደም ልገሳ ሁለተኛ የመኖር እድል እንዳገኘች የገለጸችልን የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዋ ፋሲካ...

ሥራ ፈጣሪዉ

ኤለን ሪቭ መስክ እ.አ.አ ሰኔ 28 ቀን 1971 በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ተወለደ። የእንግሊዝ እና የፔንስልቫኒያ ደች ዝርያ ያለው መስክ ያደገው በደቡብ አፍሪካ ነው።  መስክ አባቱ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img