ማህበራዊ

ተጽዕኖ ፈጣሪው አፍሪካዊ ወጣት

በ2023 እ.ኤ.አ በዓለም ተጽዕኖ መፍጠር የቻሉ ሰዎች ይፋ የሚደረጉበት የፎርብስ መጽሄት ከ30 ዓመት በታች በአፍሪካ ተጽእኖ መፍጠር የቻሉ ሰዎች ውስጥ አንዱ አድርጐ አውጥቶታል፣ ዶ/ር...

“ዘንድሮ እንኳን ልጄ እኔም ጠፍቼ ነበር”

አውስትራሊያ የተወለዱት ዶ/ር ካትሪን ሃምሊን እና  ኒውዚላንድ የተወለዱት ባለቤታቸው ዶ/ር ሬግናልድ ሃምሊን በ1950 ዓ.ም የኢትዮጵያ መንግሥት አዋላጅ ሀኪሞችን በአዲስ አበባ ልዕልተ ፀሐይ ሆስፒታል ለመቅጠር...

“ላዮን ላይት”- የእንስሳቱ ታዳጊ

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም  በምሥራቅ አፍሪካዊቷ ኬኒያ በማሳይ ግዛት ካቲንጋላ ቀበሌ የተወለደው ሪቻርድ ቱረሬ አሁን ላይ 22 ዓመት ሞልቶታል:: ሪቻርድ ተወልዶ ባደገባት አካባቢ ልምድ...

ነፃ ፍቅር እና መስዋዕትነት

በምዕራቡ ዓለም ሚያዝያ ወር በገባ በሁለተኛው ሳምንት እሁድ “የእናቶች ቀን” በሚል እናትን በማወደስ እና ልዩ ምስጋና በማቅረብ በድምቀት የማክበር እና የማሰብ ባህል የተለመደ ነው።...

“የሴቶች ኑሮ እና ሚና ድሮ በተሰፋው አስተሳሰብ ልክ አይቀረፅ”

“በልጅነቴ  የፈለኩትን ነገር እንድሆን አባቴ የሰጠኝ ነፃነት በምንም ነገር ውስጥ ሳልፍ ሰው ምን ሊለኝ ይችላል የሚል መጠራጠር ሳይፈጠርብኝ የፈለኩትን መንገድ እንድሄድ ረድቶኛል፡፡” ስትል የምትገልፀው...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img