ማህበራዊ

ሙያ በገንዘብ አይለካም

“አርሲ አሰላ ከተማ ከምማርበት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት  ፊት ለፊት ከፍ ካለው ቦታ ላይ ሆስፒታል ነበር:: በኛ ጊዜ የነበሩ የድሮ ነርሶች  አለባበሳቸው ፅድት ብሎ ከራሳቸው...

የቅርጫ ማህበራዊ ፋይዳ

በኢትዮጵያውያን ዘንድ  በበዓላት እና ከበአላት ውጭ ባሉ ጊዜያት እንዲሁም በሌሎችም ምክንያቶች ከብት በጋራ ገዝቶ አርዶ ስጋ መከፋፈል  /ቅርምት፣ ቅርጫ/ የተለመደ ድርጊት ነው:: እኛም ቅርጫ...

እያገረሸ ነው

የዓለም ጤና ድርጅት “እ.አ.አ በ2030 ከኤች አይ ቪ ኤድስ ነጻ ዓለም እፈጥራለሁ!“ የሚል መሪ ዕቅድ ይዞ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቆ  ነበር:: በአንዳንድ ሀገራት ያለው...

ሰሞነኛዉ ጉንፋን

እ.አ.አ ከ1914 እስከ 1918 ድረስ የዘለቀውና የ15 ሚሊዮን ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው ጦርነት በታሪክ የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት ተብሎ ይታወሳል፡፡ እልቂቱ ቆሞ የጦርነቱ ማብቂያ ሊታዎጅ ጥቂት...

በኩር ማሕበራዊ

በክልሎች ታሪክ የመጀመሪያዋ በኵር ጋዜጣ በ30 ዓመት ታሪኳ የማህበራዊ ጉዳዮችን ስትተነትን ቆይታለች:: 1987 ታህሳስ ሰባት ቀን  ለህትመት የበቃችው በኵር ጋዜጣ በማሕበራዊ ዓምዷ ማህበራዊ ችግሮችን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img