ማህበራዊ

የአስነባቢው ጉዞ

“የታሪክ፣ የሥነ ልቦና፣ የቢዝነስ፣ የፍቅር፣ የሳይንስ፣ የዕምነት እና ሌሎች መጽሐፎች አሉኝ። መጽሐፍ ፈላጊ …” እያለ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ በተለያዩ ቀበሌዎች እየዞረ መጽሐፎችን ይሸጣል::...

ራዕይን በፅናት

ወይዘሮ መሠረት ዓለሙ ይባላሉ:: ተወልደው ያደጉት በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዳንግላ  ከተማ አቅራቢያ ነው:: የ49 ዓመት  ዕድሜ ባለፀጋዋ ወይዘሮ መሠረት  ከአንደኛ እስከ 12ኛ...

“የወባ በሽታ 65 ከመቶ ጨምሯል”

በአማራ ክልሉ የሚከሰቱ የኀብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመቆጣጠር እና ለመከላከል የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ማሳለጫ ማዕከላት አስፈላጊው ቁሳቁስ ተሟልቶላቸው በተጠናከረ ቅንጅት እየሠሩ እንደሚገኙ በክልሉ ኅብረተሰብ...

ትዳር፦ የሕይወት ዘመን ፅናት

ወርሀ ጥር በርካቶች ትዳር የሚመሰርቱበት ወቅት ነው፡፡  ይህን ተከትሎም ጥንዶች ቤተሰብ ለማስተዳደር   መሰረት የሚጥሉበትን ተቋም  የሚገነቡት  አንድ ማዕከል ነው። ማእከሉም በአንድ ወንድ እና በአንዲት...

ሙያ በገንዘብ አይለካም

“አርሲ አሰላ ከተማ ከምማርበት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት  ፊት ለፊት ከፍ ካለው ቦታ ላይ ሆስፒታል ነበር:: በኛ ጊዜ የነበሩ የድሮ ነርሶች  አለባበሳቸው ፅድት ብሎ ከራሳቸው...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img