ማህበራዊ

“አስተዳደግ ምቹ ሁኔታን ይፈልጋል”

“ሰዎች የወደፊት ህልማቸው የሚወሰነው በልጅነት ዕድሜያቸው በሚያዩት ነገር ነው:: በብዙዎች ልምድ መሰረት ግን ራስን ፈልጎ ለማግኘት ጊዜ ይወስዳል” በማለት የሕይወት ጉዟቸውን የነገሩን ወ/ሮ ብርቱካን...

የችግሩ መውጫ የራስ ጽናት ብቻ ነው

በኲር ጋዜጣ በማህበራዊ እና በወጣቶች  አምዶቻችን  ከሱስ ስላገገሙ ወጣቶች ማስነበባችን ይታወሳል። በመጋቢት 2/2016 ዓ.ም በወጣው ጽሑፍ ከሱስ ካገገመ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው ወጣት እናት...

የመድኀኒት መላመድ አደጋ

እንደ ዓለም ጤና ድርጅት ትርጓሜ መድኀኒቶች የሚባሉት ለህሙማን በሚስማማ መልኩ ተዘጋጅተው በሽታን ለመከላከል እና ለማከም የሚያገለግሉ በመርፌ፣ በእንክብል…የሚሰጡትን ነው:: መድሃኒት የተላመዱ በሽታ አምጪ ተሕዋሲያን...

“ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እስኪኖረዉ እሠራለሁ”

የባህል ሕክምና በአፋዊና አንዳንዴ በጽሑፍ ከትውልድ ትውልድ እየተላለፈ የመጣ ባህላዊና መንፈሳዊ ይዘት ያለው ክዋኔ ነው:: እንደ ዘመናዊ ሕክምና ማንኛውም ሰው በመማርና በማጥናት ሕክምናውን መስጠት...

የእናቶች ሀሴት

ወ/ሮ መቅደስ አማረ በኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኀይል ባሕርዳር ዲስትሪክት በጽሕፈት ሙያ ተቀጥራ በማገልገል ላይ ናት:: የአንዲት ልጅ እናት የሆነችው ወ/ሮ መቅደስ ልጇን ለማሳደግና የመንግስት ሥራዋን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img