አግራሞት

አቤት ባዩ

በህንድ ቼንጋልፓቱ ወረዳ ቲሩፓሩር በሚገኘው ቤተመቅደስ መባ ወይም ስጦታ መሰብሰቢያ ሳጥን ውስጥ የሞባይል ስልኩ ወድቆበት  እንዲመለስለት ለጠየቀው አማኝ በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ መመለስ እንደማይቻል...

የሎውስቶን ብሔራዊ ፓርክ

የሎውስቶን ብሔራዊ ፓርክ በአሜሪካ የሚገኝ መጋቢት 1/1872 እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር የተመሰረተ የመጀመሪያው ፓርክ ነው:: አጠቃላይ ስፋቱ 8991 ኪሎ ሜትር ስኩዌር፤ መገኛ ከፍታው ደግሞ 2470...

ከተፋቱ ከሀምሳ ዓመታት በኋላ የተጋቡት

አሜሪካውያኑ ጥንዶች በ1951 እ.አ.አ ተጋብተው አራት ልጆች ወልደው በመካከላቸው በተፈጠረ አለመግባባት በ1975 ፍቺ ቢፈፅሙም ከሀምሳ ዓመታት በኋላ እንደገና መጋባታቸውን አሶሼትድ ኘሬስ ከሳምንት በፊት አስነብቧል:: ፋያ...

እኔን ያየህ…

በጉንጮቹ፣ በዓይኖቹ እና በራስ ቅሉ ላይ የተለያዩ ቅርፅ ያላቸው ምስሎችን በጉልህ የተነቀሰው የ24 ዓመት ወጣት ላለፉት ስድስት ዓመታት ስራ ለማግኘት ያደረገውን ጥረትም ሆነ መደበኛ...

ለልብ ድካም ፈውስ ተስፋ ሰጪው

ለልብ ድካም ህሙማን ልብ ደም የመርጨት ተግባሯን ለማስቀጠል ሰውሰራሽ መርጪያ ወይም ማስተላለፊያን በመርጃነት በቀዶ ህክምና ማካተት የደከሙ የጡንቻ ህዋሳት እንዲያገግሙ ማስቻሉን ሳይንስ ዴይሊ ድረ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img