አግራሞት

ሞት ያንዣበበባቸዉ

በቦሊቪያ በንግድ እንቅስቃሴዋ በምትታወቀው ኤልአልቶ ከተማ በስተምስራቅ በገደል ጫፍ የተገነቡ ቤቶች ለመሬት መንሸራተት አደጋ ከመጋለጣቸው አንፃር  “ገዳዮቹ ቤቶች” የሚል ስያሜ የተሰጣቸው መሆኑን ኦዲት ሴንትራል...

ልብ የራሱ አንጐል አለዉ

በልብ ውስጥ ምትን ወይም ትርታን የሚቆጣጠር የደም ስር ስርዓት የተዘረጋበት ትንሽ አንጐል እንደሚገኝ ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ሰሞኑን ለንባብ አብቅቶታል:: በስዊድን የካሮሊንስካ ተቋም እና የኮሎምቢያ...

የጋላፓጎስ ብሔራዊ ፓርክ

የጋላፓጎስ ብሔራዊ ፓርክ በፓስፊክ ውቅያኖስ፣ በደቡብ አሜሪካ ከምትገኘው ኢኳዶር 1000 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው የሚገኘው:: ፓርኩ 19 ደሴቶችንም አቅፏል:: የፓርኩ  መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ...

… እስከ አግራሞት

በኵር ጋዜጣ ከተመሠረተችበት ታህሣሥ 7/1987 ዓ.ም ጀምሮ በ30 ዓመታት ጉዞዋ በተለያዩ ዓመታት የገፅ፣ የአዳዲስ ዓምዶች ጭማሪ እና ስያሜ ለውጥ አድርጋለች፡፡ ለአብነት ቀደም ባሉት ዓመታት...

አካንማሹ ብሔራዊ ፓርክ

በጃፓን ከሆካይዶ ደሴት በስተምስራቅ፣ በሰሜን አብሺሪ በደቡብ ኩሺሮ ከተሞች መካከል ነው የሚገኘው - አካን ማሹ ብሔራዊ ፓርክ:: ሰፊው የፓርኩ ክልል ጫፋቸው የሾጠጠ ወይም የሾሉ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img