ማስታወቂያ

ለመላው ደንበኞቻችን በሙሉ እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ላሊበላ ጥናት ፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ ማህበር

ላሊበላ ጥናት ፣ ዲዛይንና  ቁጥጥር  ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ ማህበር እ.ኤ.አ 2016 የተቋቋመ  የጋፋት ኢንደውመንት የገቢ ማስገኛ ኩባንያ ሲሆን  የሚሰጣቸው ዋና ዋና  አገልግሎቶች ፦ በንጽህ መጠጥ...

ማስታወቂያ

በሬሳ ማይኒንግ ኃ/የተ/ የግ/ ማህበር በሰ/ሸዋ ዞን አንሳሮ ወረዳ በሳላይሽ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጎድጓዲት ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲልክ ሳንድ ማእድን  ምርመራ ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው...

ማስታወቂያ

ኤደን ገበሬ በሰሜን ሸዋ ዞን ፣ባሶና ወራና ወረዳ ፣በደበሌ ቀበሌ፣ ሰላም አምባ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ጥቁር ድንጋይ ማእድን መምረት ስራ ፈቃድ  አንዲሰጠው ጠይቋል፡፡ የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡- Adindan...

ማስታወቂያ

ኤ ዋይ ኤ ኤስ ብራዘርስ ሁድ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምዕ/ጎጃም ዞን በቡሬ ወረዳ በቦቆጣቦ ቀበሌ ልዩ ስሙ ለገ-ወኒና አጋጂኖ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርመራ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img