ምጣኔ ሀብት

የጎብኚዎችን ቀልብ እየሳበች ያለች ከተማ

ሀገራት ታሪካዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ ተፈጥሯዊ፣ ባሕላዊ፣ ሰው ሠራሽ እና ሌሎች የጎብኚዎችን ቀልብ የሚገዙ ሃብቶቻቸውን በተለያየ መንገድ ያስተዋውቃሉ፤ ምጣኔ ሃብታቸውንም በከፍተኛ መጠን ይደጉማሉ። የአማራ ክልል በርካታ ታሪካዊ...

ድካም አቅላዩ  ፋብሪካ

ምጣኔ ሀብቷንም ሆነ የምግብ ፍጆታዋን በግብርናው ዘርፍ የመሠረተችው ኢትዮጵያ ዘርፉን ለማሳደግ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች። ለዚህ ማሳያው ደግሞ የፌዴራሉ መንግሥት ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ ድጎማ...

የኑሮ እስትንፋስ- ብዝኃ ሕይወት

የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ ያለውን የብዝኃ ሕይወት ሀብት በአግባቡ በመጠበቅና በማልማት ለቀጣይ ትውልድ ለማስተላለፍ ዘርፉን የሚመራ ተቋም በማደራጀት እየሠራ ይገኛል። ከነዚህ ተቋማት መካከልም የአማራ...

የብሔራዊ አንድነት አርማ – ሕዳሴ

መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጉባ ወረዳ ግንባታው በይፋ የተጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በራስ አቅም (በመንግሥት፣ በመላው ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ...

ወሳኙ ወቅት …

ወቅቱ የሰብል እንክብካቤ በስፋት የሚከናወንበት ነው። ከመቼውም ጊዜ በተለየ ስንፍና ተወግዶ፤ ብርታት ተሰንቆ ለተሻለ ምርት የሚተጋበትም ነው፡፡ በአብዛኛው የአረም እና የኩትኳቶ ወቅት በመሆኑ አርሶ...
spot_img

በብዛት የተነበቡ