ምጣኔ ሀብት

ከተከላ ባሻገር …

“ዛፉ ዛፉ እስትንፋሴ፣ ልጠብቅህ እንደራሴ! ዛፉ ዛፉ አረንጓዴ፣ አንተ ባትኖር እኛስ አለን እንዴ?” እንደ መንደርደሪያ የተነሱት ስንኞች የዕጽዋትን እና ሌሎች ፍጥረታትን (በተለይ የሰው ልጅ) የማይነጣጠል መስተጋብር፣ አንዱ ለሌላው...

የአደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ምን እየተሠራ ነው?

በክረምት ወራት ከጸጋቸው ባለፈ ድንገተኛ አደጋዎችም በብዛት ይከሰታሉ፤ የቅድመ መከላከል ተግባራት ቀድመው ስለማይሠሩ ከፍ ያለ ጉዳትን ሊያስከትሉም ይችላሉ፡፡ ለዚህ ደግሞ ባለፉት ዓመታት በሀገራችን የተለያዩ...

የዘር ጥራትን ለማስጠበቅ …

የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው ርብርብ ጥራትና ደህንነቱ የተረጋገጠ የግብርና ግብዓት መጠቀም ድርሻው የላቀ ነው። ይሁን እንጂ የክልላችን አርሶ አደር እየቀረበለት  ያለው የግብርና ግብዓት በመጠን...

ብክለት ይብቃ፣ ውበት ይምጣ!

በዓለም ላይ እያጋጠመ ያለው የፕላስቲክ ቆሻሻ ብክለት አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም (United Nation Environment Programme - UNEP) ሀገራት እና...

ማንን ይዞ ጉዞ

ለፍጥረታት ሁሉ መሠረታዊ ጉዳይ ሲሉ ይጠሩታል። ያለ እሱ ለመኖር መሠረታዊ ነገሮችን ማግኘት የማይቻል መሆኑንም በማሳያነት ያነሱታል - አፈር። የዘርፉ ተመራማሪዎች እንደሚሉትም፤ አፈር የሰውም ሆነ...
spot_img

በብዛት የተነበቡ