ምጣኔ ሀብት

ማስታወቂያ

አቶ ውብሸት በቃሉ ሙሉሰው ምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን  ወረዳ ምንጃ ቀበሌ ልዩ ቦታ ቀረሮ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅኘሰም ማእድን ማምረት ስራ ፈቃድ እንዲሰጠው መስሪያ...

“ከእርሻ እስከ ጉርሻ”

በኢትዮጵያ አጠቃላይ ለእርሻ ከሚውለው መሬት 35 በመቶ የሚሆነውን የአማራ ክልል እንደሚሸፍን የክልሉ ግብርና ቢሮ መረጃ ያመለክታል። ሆኖም በተደጋጋሚ በሚከሰቱ ግጭቶች በክልሉ የሚገኙትን አርሶ አደሮች...

የትውልድ አደራ በአረንጓዴ አሻራ

ግሪን ፋክትስ (www.greenfacts.com) የተሰኘው ድረ ገጽ እንዳስነበበው የዓለማችን የአየር ንብረት መዛባት የሰዎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት እየፈተነው ይገኛል፤ የሕዝብ ቁጥር መጨመር እና ይህንኑ ተከትሎ የሚመጡ...

የመስኖ ልማት

አርሶ አደር ይማም አሊ የደቡብ ወሎ ዞን የለጋምቦ ወረዳ ቀበሌ 023 ነዋሪ ናቸው። የእርሻ ሥራቸውን በወቅቱ በማረስ የተሻለ ምርት እንደሚያገኙ ያስረዳሉ። የተፈጥሮ ማዳበሪያን (ኮምፖስት)...

ከሩዋንዳ ምን እንማር?

እ.አ.አ 1994 ለመላው ሩዋንዳዊያን በመጥፎነቱ ይታወሳል። በወቅቱ በሃገሪቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ የነበሩት የሁቱ ብሔር ተወላጅ አባላት በሚጠሏቸው እና በሚንቋቸው የቱትሲ ብሎም ለዘብተኛ ብሔርተኛ ናቸው ባሏቸው...
spot_img

በብዛት የተነበቡ