ርዕሰ አንቀፅ

የሙስናን አዙሪት እንስበር!

ሙስና በሀገር ምጣኔ ሀብት፣ በፍትሕ ሥርዓት እና በኅብረተሰብ የሥነ-ምግባር እሴት ላይ ከፍተኛ ጠባሳ የሚጥል ችግር ነው። ስለሆነም የሙስናን አዙሪት መስበር ግድ ይላል፡፡ የሙስናን አዙሪት ለመስበር...

ጠንካራ ተቋማት ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት!

መሪዎች፣ ፓርቲዎች፣ ርዕዮተ ዓለማት፣ መንግሥታት ይቀያየራሉ፡፡ በአንጻሩም ሀገር በሀገርነቷ ጸንታ ትኖራለች፡፡ ሀገር ማናቸውንም ውጣ ውረዶች እያለፈች በሀገርነቷ ጸንታ ትኖር ዘንድ ግን ጠንካራ ተቋማት ያስፈልጓታል፡፡ ጠንካራ...

በዓላት ለምጣኔ ሀብት ዕድገትና ለሀገር ገጽታ ግንባታ!

ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ በታሪክ፣ በባህልና በሃይማኖታዊ እሴቶቿ ቀዳሚ ከሚባሉ ጥንታዊ ሀገራት አንዷ ናት። በየዓመቱ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበሩ ሕዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት ከመንፈሳዊ ይዘታቸውና ከማህበራዊ ውበታቸው...

ለታላቁ ተቋም ራዕይ መሳካት ጥረቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል!

የብዙኃን መገናኛ ለአንድ ሀገር ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሀብታዊ እና ማሕበራዊ እድገት ወሳኝ ሚና ይጫዎታል፡፡ የተፋጠነ የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እውን ይሁን ከተባለ ጠንካራ የብዙኃን መገናኛ ተቋም...

ቅንጅታዊ አሠራር – ሙስናን ለመከላከል!

ሙስና በኢትዮጵያ አሁንም አሳሳቢ ሆኖ እንደቀጠለ ነው፡፡ የሕዝብ ሀብት እና ሥልጣንን ለግል ጥቅም በማዋል ወገኖቻቸው የዕለት ጉርስ አጥተው እየተቸገሩ በእርዳታ የተገኘን እህል ሳይቀር የሚቀራመቱ...

ከሁላችንም የሚጠበቅ ጉልህ ተግባር!

በአማራ ክልል በየጊዜው የሚከሰቱ ሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች ለዜጎች የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ፈተና ሲሆኑ ይስተዋላሉ። ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ እና ጎርፍ በሰብል ላይ የሚያደርሰው...

የጋራ ጥረት ለጋራ ተጠቃሚነት!

የአማራ ክልል በሰው ሠራሽ እና ተፈጥሯዊ የመስህብ ሀብቶች የታደለ ነው፡፡ ከታህሣሥ መጨረሻ ጀምሮ በየዓመቱ የሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት እና ባሕላዊ ክዋኔዎችም ክልሉን የበርካታ ጎብኝዎች መናኸሪያ እንዲሆን ያደርጉታል፡፡...

የላቀ ጥረት ለተወዳዳሪነት እና ተመራጭነት!

በኩር ሳምንታዊ ጋዜጣ ሆና የተመሠረተችው የዛሬ 30 ዓመት ታህሣሥ 7 ቀን 1987 ዓ.ም. ነበር፡፡ ያኔ ዜና ገጽን ጨምሮ ስድስት አምዶች ነበሯት፤ የገጿ ብዛት ስምንት፣...

የተቀናጀ ጥረት የወባ ስርጭትን ለመግታት!

የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያመለክተው እንደ አውሮፓዊያን የዘመን ቀመር ከሁለት ሺህ  ጀምሮ በነበሩት አሥር ዓመታት በኢትዮጵያ የወባ ስርጭት በከፍተኛ መጠን ቀንሶ ታይቷል፡፡ መረጃው ጨምሮ...

ነጋችን እንዳይጨልም ውይይትን እናስቀድም!

ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል የተከሰተው የሰላም መደፍረስ ችግር እየተቃለለ፣ ሰላም እየሰፈነ ስለመምጣቱ ሲገለጽ ይደመጣል፡፡ ይሁን እንጂ፣ ችግሩ አሁንም ሥር ነቀል መፍትሔ አላገኘም፡፡...

በንግግር ሰላማችንን እናስፍን!

የህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከወሰንና ከማንነት ጋር በተገናኘ ሕዝብ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች በሚፈለገው ጊዜ አለመመለስ፣ ፍትሐዊ የመልማት እንዲሁም የልማት ተጠቃሚ የመሆን ጥያቄዎች በሚፈለገው ልክ ምላሽ...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img