ርዕሰ አንቀፅ

የሙስናን አዙሪት እንስበር!

ሙስና በሀገር ምጣኔ ሀብት፣ በፍትሕ ሥርዓት እና በኅብረተሰብ የሥነ-ምግባር እሴት ላይ ከፍተኛ ጠባሳ የሚጥል ችግር ነው። ስለሆነም የሙስናን አዙሪት መስበር ግድ ይላል፡፡ የሙስናን አዙሪት ለመስበር...

ጠንካራ ተቋማት ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት!

መሪዎች፣ ፓርቲዎች፣ ርዕዮተ ዓለማት፣ መንግሥታት ይቀያየራሉ፡፡ በአንጻሩም ሀገር በሀገርነቷ ጸንታ ትኖራለች፡፡ ሀገር ማናቸውንም ውጣ ውረዶች እያለፈች በሀገርነቷ ጸንታ ትኖር ዘንድ ግን ጠንካራ ተቋማት ያስፈልጓታል፡፡ ጠንካራ...

በዓላት ለምጣኔ ሀብት ዕድገትና ለሀገር ገጽታ ግንባታ!

ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ በታሪክ፣ በባህልና በሃይማኖታዊ እሴቶቿ ቀዳሚ ከሚባሉ ጥንታዊ ሀገራት አንዷ ናት። በየዓመቱ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበሩ ሕዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት ከመንፈሳዊ ይዘታቸውና ከማህበራዊ ውበታቸው...

ሀገር የጋራ ምልክት እና ወላዊ እሴትን ትፈልጋለች!

ሀገር በትናንት ትዝታ፣በዛሬ ሥራ እና በነገ የአብሮነት ተስፋ የምትቆም  የሕዝብ መለያ ናት። ኢትዮጵያ የትናንት ትዝታዋ የዛሬም የአብሮነት ገመዶች ናቸው። የአድዋ የጦርነት ታሪክ፣ የላሊበላ ኪነሕንፃ...

ሰላማችንን እናስፍን፤ ግብርናችንን እናዘምን!

ኢትዮጵያ ግብርና መር ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገትን መከተል ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ይህንን የዕድገት ስልት ለመከተሏ ዋናው ምክንያትም  ሁሉንም ዓይነት ምርት ለማምረት የሚችል ለም መሬት ባለቤት...

ከአምናው ካልተማርን አወዳደቃችን ይከፋል!

እንደ አብዛኛዎቹ ታዳጊ ሀገራት የኢኮኖሚያችን መሰረት ግብርና ነው፡፡ ይህንኑ የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ የምንተገብርበት ብዙም ያልዘመነ ስልተ ምርት አሁን ድረስ ከበሬ ቀንበር ያልወረደ እና ኋላ...

ለሰላም ጊዜው ረፍዶ አያውቅም!

አንድ ወር ሁለት ወር እያለ ሰባተኛ ወሩን ያገባደደው አማራ ክልል የተከሰተው ግጭት  ዛሬም ሁነኛ እልባት አላገኘም።   ውሎ ማደር፣ አምሽቶ ማንጋት፣ ደርሶ መመለስ ጥርጣሬ ውስጥ...

በንግግር የሰላም በር ይከፈት!

በተራዘመ ጦርነት፣ ጊዜ በወሰደና ቶሎ ባልተፈታ ግጭትና ብጥብጥ ውስጥ ሞት፣ አካል መጉደል፣ መፈናቀልና ስደት ሁልጊዜም አሉ:: ከዚህ በተረፉት ደግሞ አካላዊ፣ ስነልቦናዊና ቁሳዊ እንዲሀም ቋሚና ጊዜያዊ ጉዳትን...

አድዋ በዛሬ ሊገለጥ ይገባል!

ፀረ ጭቆና አስተሳሰብ፣ የነፃነት፣ የክብር፣ የሉዓላዊነት መንፈስ የወለደው አድዋ ተጨቋኞች በጨቋኞች ላይ ድል ያደረጉበት የጦርነት አውድ ነው። ይህም ለመላው ጭቁን ሕዝቦች የነፃነት አብነት ሆኖ በዓለም ታሪክ...

ውስጣዊ ሠላም ለዲፕሎማሲ ምሰሶ!

ከአፍሪካ አህጉር ብሎም ከዓለም ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ የተጓዘ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ታሪክ ባለቤት ናት። ግዛታዊ አንድነቷን፣ ሉዓላዊነቷን፣ ነፃነቷን እና ሀገራዊ ክብሯን በሕዝቧ ደም እና...

ሁላችንም የመፍትሔዉ ባለድርሻ እንሁን!

በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ ብዙዎችን ለረሃብ፤ለመፈናቀል፣ ለሞትና ለእንግልት እየዳረገ ነው፡፡ በተለይም በዚህ ዓመት በክልሉ አንዳንድ ቦታዎች መደበኛው ዝናብም ወቅቱን ጠብቆ ባለመዝነቡና ምንም ዓይነት ዝናብ ያልጣለባቸው...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img