ሳምንቱን በታሪክ

የግንቦቱ 8ቱ መፈንቅለ መንግሥት

በኢትዮጵያ በመንግሥቱ እና ግርማሜ ንዋይ ካደረጉት ያልተሳካ መፈንቅለ መንግሥት ወዲህ ሁለት መፈንቅለ መንግሥቶች ተደርገዋል። ንጉሡ ከመንበራቸው የተነሱት ደርግ በፈፀመው መፈንቅለ መንግሥት መሆኑ ይታወሳል። ከዚያ...

የአረብ እና እስራኤል ጦርነት

ግንቦት 7 ቀን 1940 ዓ.ም - ታላቋ ብሪታኒያ በፍልስጥኤም ላይ የነበራት የአስተዳደር ሥልጣን ሲያከትም፤ ግብጽ፣ ዮርዳኖስ፣ ሶርያ፣ ኢራቅ እና ሳውዲ አረቢያ ተባብረው አዲስ የተመሠረተችውን...

ንጉሡ በጃማይካ

ሚያዚያ 8 ቀን 1958 ዓ.ም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጃማይካን ለመጎብኘት ኪንግስተን ሲገቡ ከመቶ ሺ የማያንሱ ሰዎች የደመቀ አቀባበል አደረጉላቸው። ይሄን ዕለት የ’ራስ ተፈሪያን’ ተከታዮች...

አብርሃም ሊከን ተገደሉ

ሚያዚያ 9 ቀን 1857 ዓ.ም 16ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት አብርሀም ሊንከን በነፍሰ ገዳይ ጥይት በተመቱ በማግሥቱ አረፉ። ፕሬዚደንት አብርሀም ሊንከን የመድረክ ትርዒት በሚያዩበት የፎርድ ቴአትር ውስጥ...

የሩጫው ንጉሥ

ሚያዚያ 8 ቀን 1965 ዓ.ም የአስር ሺ እና አምስት ሺ ርቀቶች ንጉሥ ኢትዮጵያው አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በአርሲ፣ አሰላ ከተማ ተወለደ። የኢትዮጵያ ብቻ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img