ሳምንቱን በታሪክ

ቃኘው

ሚያዚያ 2 ቀን 1943 ዓ.ም 2 ሺህ 860 ወታደር ያሰለፈው የኢትዮጵያ የክቡር ዘበኛ ሠራዊት፣ ቃኘው ሻለቃ ጦር ወደ ኮርያ ዘመተ። ከዘማቾቹ  መካከል አንዱ የነበረው...

ማርቲን ሉተር

ሚያዚያ 1 ቀን 1960 ዓ/ም  የጥቁር አሜሪካዊው የሰብዓዊ መብት መሪ የዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ የቀብር ሥነ-ሥርዓት በተወለዱበት ከተማ በአትላንታ ተከናወነ። የጆርጂያ ክፍለ-ሀገር ገዥ ሌስተር...

ሕገ መንግሥታዊ ዘውድ

ሚያዚያ 1 ቀን 1966 ዓ/ም በጠቅላይ ሚኒስትር እንዳልካቸው መኮንን የሚመራው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ የዘውድ ሥርዓትን ለመመሥረት የታዘዘውን አጥኒ ሸንጎ በማንኛውም ጉዳይ...

የሥያሜ ለውጥ

መጋቢት 19 ቀን 1922 ዓ.ም የንግድ እና ኢንዱስትሪ ማዕከል እንዲሁም የቱርክ ርዕሰ ከተማ የሆነችው ‘አንጎራ’ ሥሟ ተለውጦ አንካራ ስትባል፤ የአገሪቱ አንደኛ ከተማ እና በሮማ...

የጄኔራሉ ስቅላት

የታህሳስ ግርግር በመባል በታሪክ መዝገብ የሚታወቅ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ሃገራችን አስተናግዳለች። የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራውን በግንባር ቀደምነት ያካሄዱት የክብር ዘበኛ አዛዥ የነበሩት ብርጋዴር ጄኔራል መንግሥቱ ነዋይ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img