ሳምንቱን በታሪክ

አፄው እና ንጉሡ ታረቁ

አፄ ዮሐንስ እና የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ ወሎ፣ ቦሩ ሜዳ ተገናኝተው መጋቢት 18 ቀን 1870 ዓ.ም እርቅ ፈጸሙ። የእርቅ ስምምነታቸው ደግሞ ንጉሥ ምኒልክ የንጉሠ ነገሥቱን የበላይነት...

የሻርፕቪሉ ጭፍጨፋ

መጋቢት 12 ቀን 1952 ዓ.ም የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ በጠራው የተቃወሞ ሰልፍ ላይ ፖሊስ ጥቁሮች ላይ የሻርፕቪሉን ጭፍጨፋ የፈፀመው በዚህ በያዝነው ሳምንት ነበር። በደቡብ አፍሪካ...

ኢትዮጵያ በፖስታ ማህበር

ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ የኢትዮጵያን የፖስታ አገልግሎት ለማቋቋም በማሰባቸው የዓለም ፖስታ ማህበር አባል ለመሆን ለስዊዝ ፕሬዚደንት በድጋሜ ደብዳቤ የላኩት በያዝነው ሳምንት መጋቢት 10 ቀን 1887...

የደጋጎቹ ዜና እረፍት

የዳግማዊ ምኒልክ አጎት ራስ ዳርጌ ሣህለ ሥላሴ በተወለዱ በ70 ዓመታቸው አርፈው በደብረ ሊባኖስ የተቀበሩት በያዝነው ሳምንት መጋቢት 15 ቀን 1892 ዓ.ም ላይ ነበር። በተመሳሳይ የቀዳማዊ...

የግብፅ ነፃነት

የካቲት 20 ቀን 1910 ዓ.ም የብሪታኒያ ግዛት መንግሥት በራሱ ፈቃድ በግብጽ ላይ የነበረውን ሉዐላዊነት አቁሞ ነጻነትን ለግብፃውያን አሳልፎ ሰጠ። የውጭ ጉዳይ ግንኙነትን፤ የጦር ሠራዊትንና የግብፅ ሱዳንን አስተዳደር የሚመለከቱ ጉዳዮችን ግን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img