ሳምንቱን በታሪክ

የካራማራው ድል

የካቲት 21 ቀን 1970 ዓ/ም የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ወራሪ ሠራዊት ላይ የካራማራን ድል ተቀዳጀ። ታላቋን ሶማሊያ ለመመስረት የዚያድ ባሬ ሰራዊት ኢትዮጵያን ወረረ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ልክ እንደ አድዋው የሀገሩን ዳር ድንበር...

ሚኒስትሮች ታገቱ

የካቲት 20 ቀን 1966 ዓ/ም በኢትዮጵያ የአብዮት ፍንዳታ፣ የወታደሩ አመጽ ተስፋፍቶ አዲስ አበባ የሚገኙ የ4ተኛ ክፍለ ጦር፤ የምድር ጦር፤ ዓየር ኃይል እና የዋና መሥሪያ ቤት ወታደሮች በከተማው ‘ቁልፍ’ ቦታዎችን በቁጥጥራቸው...

የአብዮቱ ፍንዳታ

የካቲት 15 ቀን 1960 ዓ.ም - በኢትዮጵያ የአብዮት ፍንዳታ የተፋፋመውን ሽብር ለመቆጣጠር በተወሰደው እርምጃ፣ የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት ወታደሮችን በአዲስ አበባ ከተማ ቀበሌዎችና ‘ቁልፍ’ ቦታዎች ለጥበቃ አሰማራ። በተመሳሳይ ቀን ኢትዮጵያ ላይ...

የአርበኞቹ መስዋዕትነት

በአርበኝነት ይፋለሙትና መቀመጫያ መቆሚያ ያሳጡት የጦር አዝማቾች ራስ ደስታ ዳምጠው እና ደጃዝማች በየነ መርዕድ በጀግንነት የፋሺስት ኢጣልያ ሠራዊትን በዝዋይ አካባቢ ሲፋለሙ ህይወታቸውን የገበሩት በዚህ በያዝነው ሳምንት የካቲት 16 ቀን 1929...

ማልኮልም ኤክስ

በአሜሪካ የተወለደው ማልኮልም ኤክስ ለጥቁር ህዝቦች እኩልነት እና ነጻነት በቁርጠኝነት ሲታገል ኖሮ ሲታገል ባለበት የተሰዋ ጥቁር ጀግና ነው። ታዲያ ይህ ጀግና የተገደለው ዛሬ 59 አመት በፊት ልክ በዚሁ ሳምንት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img