ታሪክ

ቬትናም የተወጣችዉ እዳ

በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በደቡብ ምስራቅ ኢሲያ በኢንዶቻይና ባሕረሰጤ የምትገኘው ሀገር ቬትናም በፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ስር ነበረች። በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ግዜ ጃፓን ቬትናምን ስትወር...

ዐፄ ዳዊት ቀዳማዊ

ዐፄ ዳዊት ቀዳማዊ የዐፄ ሰይፈ አርእድ ልጅ ናቸው:: ዐፄ ሰይፈ አርእድ ከዐፄ አምደ ጺዮን ቀጥሎ የነገሡ ሲሆን መላው ኢትዮጵያን ለ28 ዓመታት አስተዳድረዋል::  እሳቸው ሲያልፉ...

አድዋ ለምን አልተደገመም?

ሁለተኛው የጣሊያን ወረራ አምስት ዋና ዋና ግቦች ነበሩት:: ኢጣሊያ በአድዋ ጦርነት የደረሰባትን ሽንፈት እና ታሪካዊ ጠባሳ በአዲስ ድል በማደስ የሮማን ታላቅነት መመለስ፣ ሰፊና ለም...

እንግሊዝን የተጋፈጠዉ ንጉሥ

“ዐፄ ቴዎድሮስ በጣና ሐይቅ ላይ የሚንሳፈፉ ጀልባዎችን ለማሠራት የነበራቸው ምኞት ብርቱ ስለነበር የሌሎችን ትብብር ለማግኘት ሲሉ ራሳቸው ወርደው መርከብ መሥራት ጀመሩ። ሰፋ ያለ ወለልና...

ጥበብ አድናቂዉ ዐፄ ዳዊት

አድባር ሰገድ (ተራራ የሚሰግድላት)   በሚለው ስመ መንግሥታቸው ይታወቃሉ:: የዐፄ አድያም ሰገድ እያሱ ልጅ ናቸው፡- ዐፄ ዳዊት ሦስተኛ፤ ከ1708 እስከ 1713 ድረስ ኢትዮጵያን  አስተዳድረዋል:: በአቡነ  ማርቆስ ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img