ታሪክ

የኮሪያዎች ታሪክ

ፀጥ ያለው ማለዳ ምድር  የምትባለው ኮሪያ ከጃፓን በስተ ምእራብ ትገኛለች፤ ሶስት ስርዎ መንግሥታት ውህደት በመፍጠር ለሺዎቹ ዓመታት ራሳቸውን አስከብረው ዘልቀዋል፤ በክፍል አንድም ይህን የተመለከተ...

የአርበኞቻችን ገድል

የጣሊያንን መሸነፍ የሰማው የዓለም ሕዝብ እጁን በአፉ ጫነ። አፍሪካን የተቀራመተ ቅኝ ግዛት በአድዋ ተዋረደ። አውሮፓውያን በአሳፋሪው የጣሊያን ሽንፈት አንገታቸውን ደፉ። የኢትዮጵያውያን ጀግንነት በዓለም ዝናው...

የገሞራዎቹ ምድር

ባለፈው ሳምንት ክፍል አንድ ዝግጅት ስለገሞራዎች ሀገር ኤል ሳልቫዶር የተመለከተ አመሰራረቷን እና ከቅኝ ግዛት እስከ ነፃነት ድረስ ያለውን ታሪክ ለማሳየት ሞክረናል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ...

የገሞራዎች ምድር

ከሰላማዊ ውቅያኖስ ዳርቻ የመካከለኛው አሜሪካ አካል የሆነች አንድ በ21ሺህ ስኩዌር ኪሎሜትር መሬት ላይ የተመሰረተች አነስተኛ ሀገር አለች። በየዘመኑ የፈነዱ የብዙ እሳተገሞራዎች ውጤት ስትሆን እስከዛሬም...

የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ

ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ አንድ እንግዳ ሰው ብቅ አለ፡፡ ይህ ሰው በአለም ውስጥ የተወለደ ቢሆንም፣ ልክ እንደማንኛውም ሰው ሰብአዊ ማንነት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img