ትንታኔ
የነዳጅ እጥረት ስጋት እና መፍትሔዎቹ
በመካከለኛው ምሥራቅ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ በዓለም አቀፍ የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለት ላይ መስተጓጎልን ፈጥሯል። ኢትዮጵያም የዚህ ተጽዕኖ ሰለባ ሆናለች። በግብይት ላይ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ፣...
የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ ማሕበራቱ ምን ፈየዱ?
መግቢያ
የሸማቾች ሕብረት ሥራ ማሕበራት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት በአዋጅ ቁጥር 813/2006 መግቢያ ላይ ከተቀመጡት መሠረታዊ ነጥቦች ውስጥ "ለሸማቹ ማሕበረሰብ ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መዘርጋት እና ሸማቹ...
“ነገ ኑ”ን ያስቀረዉ ማዕከል
በኢትዮጵያ የመንግሥት ተቋማትን አሠራር ለማዘመን እና የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ ለማድረግ ከባለፉት ጥቂት ዓመታት ጀምሮ በርካታ ርምጃዎች እተወሰዱ ነው። እነዚህ ሥራዎች በዋናነት ዲጂታላይዜሽን፣ የሰው ኀይል...
የውጭ ግንኙነት እና የኢትዮጵያ ተሰሚነት
admin -
ኢትዮጵያ የረዥም ዘመን የሥነ መንግሥት ታሪክ አላት። በማንም ሀገር ቅኝ አልተገዛችም፤ ነጻነቷንም በልጆቿ ብርቱ ክንድ አላስደፈረችም። ከራሷም ባለፈ የአፍሪካ ጥቅም አስከባሪ ሆናም ትጠቀሳለች:: በደርግ...
የችግሩ መውጫ መንገድ ምን ይሆን?
admin -
ስማቸውን ለመናገር ያልፈቀዱ የባሕር ዳር
ከተማ ነዋሪ እና በጎልማሳነት ዕድሜ የሚገኙ
ናቸው። በመንግሥት ሥራ ተቀጥረው ኑሮን
እንደሚመሩ የነገሩን ነዋሪው፣ በአሁኑ ወቅት
ሀገራችን ለገጠማት ችግር መውጫው ምን ይሆን
ስንል ሐሳባቸውን...


