አሚኮ ስፖርት

መበታተን የጀመረዉ የአንፊልድ ምሽግ

የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ አምና ያነሳው ሊቨርፑል ዘንድሮ ገና ከወዲሁ መንገዳገድ ጀምሯል፡፡ የ2025/26 የውድድር ዘመን ለቀዮቹ የ32 ዓመታት ታሪክን ወደ ኋላ የጎተተ የጨለማ ዘመን መጀመሪያ...

ዘንድሮስ ይሳካላቸዉ ይሆን?

አዲሱ የወንዶች ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዓመት ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በጂማ እና በሀዋሳ ከተሞች ተጀምሯል፡፡ ምድብ “ሀ” በሀዋሳ እየተደረገ ሲሆን ምድብ “ለ” ደግሞ...

አጓጊዉ  የኤንቢኤ ፉክክር

የአሜሪካ ኤንቢኤ (ቅርጫት ኳስ ) የአዲሱ  የውድድር  ዘመን  ፉክክር ተጀምሯል:: በሊጉ 30 ቡድኖች የሚፎካከሩ ሲሆን በአጠቃላይም 82 ጨዋታዎች ይደረግበታል:: ኤንቢኤ ካለፈው ዓመት ፍጹም የተለየ...

አብዮት የሚያስፈልገዉ ውድድር

የኢትዮጵያ ስም በዓለም አደባባይ ሲነሳ ከአድዋ ድል በተጨማሪ አብሮ የሚነሳው የማይናወጠው የአትሌቲክስ ገናናነቷ ነው። በዓለም አቀፍ ታላላቅ መድረኮች ያሸበረቁ  እና ክብረወሰኖችን የሰባበሩ ጀግና አትሌቶች...

የመጀመሪያዉ ጥቁር ፕሮፌሽናል ተጫዋች

በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ እግር ኳስ  በእንግሊዝ እያደገ እና ተወዳጅነትን እያገኘ በነበረበት ወቅት አንድ ስሙ በታሪክ ገጽ  በደማቁ የተጻፈ አፍሪካዊ ኮከብ ብቅ አለ::ይህ...

በዚህ እትም