አሚኮ ስፖርት

የመጪው ዘመን ፈርጥ

ከ68 ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦሎምፒክ መድረክ ከተሳተፈችባቸው የአትሌቲክስ ዘርፎች መካከል የ800 ሜትር ርቀት አንዱ ነበር። ምንም እንኳ በወቅቱ ሀገራችን ውጤት ባይቀናትም በርቀቱ...

ጥቁሯ አልማዝ

ከፍተኛ የመተጣጠፍ እና ቅልጥፍናን በሚጠይቀው የአርትስቲክ ጅምናስቲክ ስፖርት የምንጊዜም ምርጥ ከሚባሉት ስፖርተኞች መካከል ከቀዳሚዎች ተርታ ትሰለፋለች። በዘርፉ በሜዳሊያ የተንቆጠቆጠች ሦስተኛዋ ስፖርተኛ ጭምር ነች። በትውልዷ...

ኢትዮጵያዊቷ ‘‘አቦሸማኔ’’

“ጥሩዬ፣ ጥሩዬ፣ ወጣች፣ ወጣች፣ የነብር ግልገል” በማለት እ.አ.አ በ2008 የቤጂንግ ኦሎምፒክ በዐስር ሺህ ሜትር ውድድር እንደ አቦ ሸማኔ አፈትልካ ስትወጣ ማሸነፏን ያበሰረበት ከብዙዎች ጆሮ...

ጥልን ያከሸፉ የኦሎምፒክ ክስተቶች

በ19ኛው ክፍለ ዘመን የአውሮፓውያን የመስፋፋት እና የቅኝ ግዛት አባዜ፣ የኢኮኖሚያዊ እና የፖለቲካዊ ኢፍትሐዊነት ምድራችንን ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ በጦርነት አዙሪት እንድትናወጥ አድርጓት ነበር ይላል የናሽናል...

ተጫዋቾች በረፍት ወቅት

በዓለማችን ተወዳጅ ከሆኑ ስፖርቶች መካከል እግር ኳስ በቀዳሚነት እንደሚቀመጥ የቢቢሲ መረጃ ያመለክታል። ይህ ተወዳጅ ስፖርት ከዘጠና ደቂቃም አልፎ የ120 ደቂቃ ስፖርት ነው። ታዲያ በዚህ...

በዚህ እትም