አሚኮ ስፖርት

የክረምቱ አሰልቺ ዝውውር

በእግር ኳሱ ዓለም ሜዳ ውስጥ ብቻ ሳይሆን ከሜዳ ውጭ የሚፈጠሩ ክስተቶችም በእግር ኳስ ቤተሰቡ ዘንድ ትልቅ ትኩረት ይሰጣቸዋል። የተጫዋቾች ዝውውር  ጉዳይ እና ከጀርባ የሚነገሩ...

የግዮን ንግሥቶች ይሳካላቸዉ ይሆን?

የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ነሐሴ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሯል። በመድረኩ 14 ክለቦች የሚሳተፉ ይሆናል። በአዲሱ የውድድር ዓመት በሊጉ ከሚካፈሉ ክለቦች መካከል የባሕር...

ከብራናዉ እስከ ዲጂታሉ ማዕበል 

ስፖርት የዓለማችን ሁለንተናዊ ቋንቋ ነው። የሀገር ድንበር፣ የቋንቋ እና የባህል ልዩነት   ሳይገድበው በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን በአንድ ስሜት ያስተሳስራል። የደስታ ጩኸት፣  የሲቃ እንባ እና የድል...

ለትውልድ የተተወ ርስት

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የስፖርት ጋዜጠኛ ነው፤ ስፖርት በህትመት ሚድያ እንዲዘገብ ያደረገ እና ቀዳሚ የቀጥታ ስርጭት አስተላላፊ ጋዜጠኛ ጭምር ነው። ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች በዓለም አቀፍ መድረክ ተደማጭነት...

የመድፈኞች አዲሱ የጨዋታ ስልት

በአዲሱ የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከየትኛውም ዓመት የተለየ ጠንካራ የዋንጫ ፉክክር ሊያስመለክተን እንደሚችል የክለቦች የተጫዋቾች ዝውውር እንቅስቃሴ ያመለክታል። ሊቨርፑል እና አርን ስሎት የአምና...

በዚህ እትም