አሚኮ ስፖርት

እየተነቃቃ ያለዉ የቅርጫት ኳስ ቡድን

የቅርጫት ኳስ ስፖርት ከሌሎች ስፖርቶች አንጻር ሲታይ አነስተኛ የማዝወተሪያ ስፍራ፣ አነስተኛ በጀት እና  የሰው ኃይል የሚፈልግ የስፖርት ዘርፍ ነው። ታዲያ ይህ ዘርፉ በቀደሙት ጊዜያት...

ብረቱ ሰው

የህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ይህ ሰው በአንድ ወቅት የፕላኔታችን ቁጥር አንድ ቡጢኛ ነበር፤ በቡጢ ቀለበት ውስጥ እንደ አንበሳ ሲያገሳ ተጋጣሚዎቹን የሚያስበረግግ፤ ደፍረው ከገጠሙት ፋታ...

የአፍሪካ ቀዳሚዉ የሩጫ መድረክ

የህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ በፈረንጆች ሚሊኒየም በሲድኒ ኦሎምፒክ ተሳትፎ ወደ ሀገሩ ሲገባ ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ብቻ ሳይሆን አሁን ላይ በዓለም አቀፍ...

የኤርትራውያን ስፖርት

የህዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም ቱር ደ ፍራንስ ከታላላቅ ውድድሮች ዢሮ ኢታሊያ እና ቮኤልታ ኤ እስፓኝን መካከል አንዱ ነው:: ይህ የብስክሌት መድረክ እድሜ ጠገብ ሲሆን...

ታላላቆችን ያፈራዉ ቤት ችግር

የህዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም ደብረ ብርሃን እና አካባቢው ለአትሌቲክስ ስፖርት ምቹ ከሆኑ የአማራ ክልል አካባቢዎች መካከል ከቀዳሚዎች ተርታ ይሰለፋል። አካባቢው ከባህር ወለል በላይ ከ2,700...

በዚህ እትም