አሚኮ ስፖርት

ጉዳት ያከሸፋቸዉ

የህዳር 2 ቀን 2017 ዓ.ም እግር ኳስ የንክኪ ስፖርት በመሆኑ ተጫዋቾች ሜዳ ላይ በተደጋጋሚ ሲጎዱ ማየት የተለመደ ነው። ምንም እንኳን ተጫዋቾች ከጉዳት ለመራቅ በተቻላቸው መጠን...

የትኞቹ ይደምቃሉ? የትኞቹስ ይወርዳሉ?

የህዳር 2 ቀን 2017 ዓ.ም የዘንድሮው የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ውድድር ጥቅምት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሯል። በመድረኩ 14 ክለቦች እየተፎካከሩ...

በታላቁ መድረክ ይሳካለት ይሆን?

የ2024ቱ የካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ከጥቅምት 30 እስከ ህዳር 14 2017 ዓ.ም በሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ይደረጋል። በየዞኑ ከተሳተፉ 36 ክለቦች መካከል የበረቱት...

እውቅና የነፈግነዉ ዓለም አቀፉ ስፖርት

ጂት ኩንዶ የተለያዩ የማርሻል አርት አይነቶች ድብልቅ ውጤት ነው። ጂት ማለት መከላከል ሲሆን ኩንዶ ደግሞ ማጥቃት ማለት ነው። ብሩስ ሊ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በነበረበት ወቅት...

አወዛጋቢው መድረክ

በአራቱም የዓለም ማዕዘን የሚገኙ ታላላቅ የእግር ኳስ ክለቦች ይፋለሙበታል። ይሁን እንጂ ታላቁ የክለቦች መድረክ፤ በክለብ ባለቤቶች፣ በእግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር አስተዳደር እና በተጫዋቾች ማህበር...

በዚህ እትም