አሚኮ ስፖርት

በተሻሻለዉ ሕግ ማን ይጠቀማል?

በአስደናቂ ፍጥነት እየተሻሻሉ እና እያደጉ ከመጡ ስፖርቶች መካከል እግር ኳስ አንዱ ነው። ይህ ተወዳጅ ስፖርት ከታክቲኩ እና ከቴክኒኩ ባሻገር ሕጎቹም እየተሻሻሉ እና እየተቀየሩ መጥተዋል።...

የከፍተኛ ሊግ ክለቦቻችን አቋም

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሚመራቸው ውድድሮች መካከል የሀገሪቱ ሁለተኛው የሊግ እርከን የሆነው ከፍተኛ ሊግ አንዱ ነው:: የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር ወደ ትልቁ  የሊግ...

የሦስቱ “ፈረሶች” ግልቢያ

በአራቱም የዓለም ማዕዘን ያለ የእግር ኳስ አፍቃሪ እና ደጋፊ ለቅጽበት እንኳን የሦስቱን ፈረሶች ግልቢያ ትኩረት አይነፍገውም። ፉክክሩ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጓጊ ሆኗል። አርሰናል፣ ሊቨርፑል...

የመሀል ሞተሩ ህልፈት

የባሕር ዳር ከነማው ተጫዋች አለልኝ አዘነ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በብዙዎቹ ዘንድ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል በሚል  ተስፋ ተጥሎበት  የነበረው አለልኝ አዘነ ከዚህ ዓለም በሞት...

ሀገር አቋራጫችን እንዳይቋረጥ

የዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማህበር በየሁለት ዓመቱ ከሚያዘጋጃቸው የአትሌቲክስ የውድድር መድረኮች መካከል የዓለም አገር አቋራጭ ውድድር አንዱ ነው። ውድድሩ በ1973 እ.አ.አ የተጀመረ ሲሆን እስከ 2011...

በዚህ እትም