አሚኮ ስፖርት

“አውቶቡሱን ማቆም”

ይህ የእግር ኳስ ፍልስፍና ስፔናዊው ታክቲሺያን እንደሚከተለው ፖዚሽናል ፕሌይ ዐይነት አጨዋወት አይደለም። በተጋጣሚ ብልጫ በመውሰድ እና ተቃራኒ ቡድንን በመውረር ግብ የማስቆጠር ሂደትም አይደለም። እንደ...

“ስፖርትን ሕዝባዊ እናድርገዉ ”

26ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ከሰሞኑ ያካሄደው የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ስፖርት ምክር ቤት በ2017ዓ/ም የተከናወኑ ተግባራትን በዝርዝር በማሳወቅ በቀጣይ ወራት ሊከናወኑ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ከስፖርት ቤተሰቦቹ ጋር...

የምንጊዜም ምርጡ ተከላካይ

ግሎብ ሶከር አዋርድ የተሰኘው ተቋም ይህንን እግር ኳሰኛ ከሦስት ዓመት በፊት “የምንጊዜም ምርጡ ተከላካይ” ሲል መርጦታል:: ዛሬ ላይ እድሜው 39 ደርሶ እና ጉዳቶች ተጠናክረውበት...

ፊተኞች ኋላ

በኢትዮጵያ የባሕል ስፖርቶች መከናወናቸው ጥሩ ነገር ቢሆንም ስፖርቶቹ ወይም ውድድሮቹ ባሕላዊ ሆነው መቅረታቸው ግን በየትኛውም መስፈሪያ ልክ ሊሆን አይችልም፡፡ በሀገራችን በውድድር መልክ እየተካሄዱ የሚገኙትም ሆኑ ...

ለዋንጫ ማንን ገመቱ?

ከዓለም ዋንጫ እና ከአውሮፓ ዋንጫ ቀጥሎ የብዙ እግር ኳስ አፍቃሪዎችን ቀልብ የሚስበው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ:: የዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሁለቱን የስፔን ኃያላን...

በዚህ እትም