አሚኮ ስፖርት

ከፍ ያላሉት የከፍተኛ ሊግ ክለቦች

የ2017 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ጥቅምት ዐስር እንደሚጀመር አወዳዳሪው አካል አሳውቋል። ውድድሩ ቀደም ብሎ መስከረም 26 እንደሚጀምር ቀነ ቀጠሮ ቢያዝም ክለቦቹ የበቂ ቅድመ ዝግጅት...

ችግሩ ከክለቡ ወይስ ከአሰልጣኙ?

እ.አ.አ በ2013 ስኮትላንዳዊው አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ማንቸስተር ዩናይትድን በጡረታ ከተሰናበቱ በኋላ በኦልትራፎርድ በርካታ አሰልጣኞች ተፈራርቀዋል። ዴቪድ ሞይስ፣ ሊዊስ ቫንሀል፣ ጆዜ ሞሪንሆ እና ኦሊጉነር...

ኢትዮጵያ ከልዕልናዋ ዝቅ ያለችበት መድረክ ነሀሴ 13 ቀን 2016 ዓ.ም   በ2024ቱ የፓሪስ ኦሎምፒክ ከተሳተፉ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት። ሀገራችን በ33ኛው ኦሎምፒያድ 34 አትሌቶችን በሁለት የስፖርት...

እንከን የበዛበት ድግስ

የ2024ቱ የፓሪስ ኦሎምፒክ ለተከታታይ 15 ቀናት ተደርጎ ተጠናቋል። ፓሪስ ለሦስተኛ ጊዜ ባዘጋጀችው የኦሎምፒክ መድረክ የመክፈቻ ስነ ስርዓቱ በሴይን ወንዝ ነበር የተደረገው። ይህም አንድ ክፍለ...

የመጪው ዘመን ፈርጥ

ከ68 ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦሎምፒክ መድረክ ከተሳተፈችባቸው የአትሌቲክስ ዘርፎች መካከል የ800 ሜትር ርቀት አንዱ ነበር። ምንም እንኳ በወቅቱ ሀገራችን ውጤት ባይቀናትም በርቀቱ...

በዚህ እትም